አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
Awash Bank S.C (አዋሽ ባንክ አ.ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | አበዳሪ ቅርንጫፍ | የንብረት አስያዥ ስም | የቦታ አገልግሎት | ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | የጨረታ ቀን | የጨረታ ሰዓት | ||
| ከተማ | ክፍለ ከተማ | ቀበሌ/ ወረዳ | ||||||||||
| 1 | ሃይድሮ ኮንስትራክሽን ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተ.የግ ማህበር | ጎተራ | ዮፔክ ፕላስቲክ ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተ.የግ ማህበር | ለድርጅት | አ.አ | አቃቂ ቃሊቲ | 4 | AA0000 70402568 | 6823 | 41,119,360 | 9/3/19 | 4:00-5:00 |
| ተበዳሪው | ለቅይጥ አገልግሎት | አ.አ | ቂርቆስ | 9 | AA0000 40900271 | 441 | 17,400,000 | 9/3/19 | 5:00-6:00 | |||
| ራሄል ስታቫሮ | ለመኖርያ ቤት | ሸገር | ለገጣፎ ለገዳዲ | OR04203 1105008 | 496.48 | 8,536,300 | 9/3/19 | 5:00-6:00 | ||||
| 2 | አመል መሃመድ | ቦሌ ሚካኤል | ተበዳሪው | ለድርጅት G+10 | አ.አ | ቦሌ | 01 | AA0000 60104210 | 705 | 136,676,250 | 10/3/19 | 4:00-5:00 |
| 3 | ብርሃኑ ያለው | ሻላ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | አ.አ | ለሚ ኩራ | 9 | ለ/ኩ-ራ-9/108 /3/1/1/253702 /1158/00 | 250 | 22,000,000 | 10/3/19 | 5:00-6:00 |
| 4 | ትእግስት በቀለ | አቡነ ጴጥሮስ | ተበዳሪዋ | ለቅይጥ አገልግሎት G+4 | አ.አ | ለሚ ኩራ | 13 | LMK129115 22548301135 | 483.01 | 35,889,840 | 11/3/19 | 4:00-5:00 |
| 5 | ኤም ዲ ኤም ትሬዲንግ ኃላ.የተ. የግ.ማግበር | አዲሱ ገበያ | ኤሊያስ አስቻለው | ለመኖርያ አገልግሎት(G+2) | አ.አ | የካ | 03 | YK11514141 820054015 | 200 | 15,580,375 | 11/3/19 | 5:00-6:00 |
| 6 | ጌታሲል ተስፋሁን | ካሜሮን አቬኑ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት ( በጋራ መኖርያ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ቤት) | አ.አ | ለሚ ኩራ | 08 | AA00006080 9925020103 | 171.21 | 12,013,292 | 11/3/19 | 8:00-9:00 |
| 7 | ሮባ ኩማ | ሰበታ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | ሸገር | ሰበታ | L/838/2000/P17 | 412 | 2,944,350 | 10/3/19 | 5:00-6:00 | |
| 8 | ጎሹ ግዛው | ለገሃር | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | ሸገር | ለገጣፎ ለገዳዲ | OR04204 5105024 | 205.4 | 1,706,140 | 11/3/19 | 5:00-6:00 | |
| 9 | መላኩ አድማሱ | ቢሾፍቱ | ተበዳሪው | ለቅይጥ አገልግሎት G+2 | ቢሾፍቱ | BI/1550/04 | 751 | 5,000,000 | 11/3/19 | 5:00-6:00 | ||
| 10 | ናኦል አለሙ | ሸኖ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | ሸኖ | 171/2016 | 200 | 2,014,260 | 15/3/19 | 5:00-6:00 |
ማሳሰቢያ:
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ከላይ በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚገኙ የተገለጹት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል::ከአዲስ አበባ ውጭ ያሉት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል:: ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኝም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል::
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል::
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል::
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል::
- ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዥ ይከፍላል::
- ለተጨማሪ መረጃ:- ጎተራ ቅርንጫፍ 0113-38-41-01፣ ቦሌ ሚካኤል ቅርንጫፍ 0116-39-20-22፣ ሻላ ቅርንጫፍ 0116-67-38-20፣ አቡነ ጴጥሮስ ቅርንጫፍ 0111715804፣አዲሱ ገበያ ቅርንጫፍ 011-126-81-00 ፣ ካሜሮን አቬኑ ቅርንጫፍ 0116-66-24-29፣ ሰበታ ቅርንጫፍ 0113-38-41-01፣ ለገሃር ቅርንጫፍ011-532-00-01 ፣ ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ 0114-33-53-44 ፣ ሸኖ ቅርንጫፍ 0116870774 ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል::
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አዋሽ ባንክ
✨ messages.ai_summary
Awash Bank is selling repossessed residential and mixed-use properties, including houses, G+2/G+4/G+10 buildings, and land, via open auction. Bidders must submit a 25% CPO of the starting price on auction day. VAT applies to non-residential properties built over two years ago; the buyer pays all transfer taxes.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
