ድሬ-ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል።
በሐረሪ ሕ/ከ መንግሥት ድሬ ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዢው መለያ ቁጥር:- ድሬ/ወ/ መስ/001/19
በሐረሪ ህ/ክ/መንግስት ድሬ-ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል።
በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ማቅረብ ይኖርባቸዋል:-
- ተጫራቾች የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ።
- ተጫራቾች የተለያዩ የጨረታ እቃዎችን ዝርዝር የሚገልፅ የጨረታ ሰነድ በሐረሪ ህ/ክ/መንግስት ድሬ-ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት ብር 500 ( አምስት መቶ ብር መግዛት ይኖርባቸዋል ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በካሽ ወይም CPO ብር 10,000.00 ማቅረብ ይኖርባቸዋል ።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የጨረታ ሰነድ ኦርጅናል እንዲሁም ኮፒውን በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ተቆጥሮ በ15ኛው ቀን ጠዋት በ4:00 የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተዘጋው ቀን በ4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ።
- ድሬ-ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 0921654280 / 0963834693
በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሥት ድሬ-ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Dire-Tayara Woreda Administration seeks suppliers for stationery, cleaning supplies, furniture, electronics, and office maintenance materials via open tender. Bidders must have supplier registration, current tax payment, and VAT registration. The office may cancel the tender in part or fully.
