Tender Detail

Tender Details

  • Company Bank of Abyssinia S.C. (አቢሲንያ ባንክ አ.ማ)
  • Address HQ Building, The Gambia st, Legehar, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0115 15 07 11
  • Websitehttps://www.bankofabyssinia.com/
  • Deadline03 Nov 2026, 10:30 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየመነሻ ዋጋው ¼ (ብር 1,550,000) CPO
  • opening dateሐራጅ 5:30-6:00
  • Categories Cargo Vehicle , Sales, Disposals And Foreclosure

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ተሽከርካሪዎቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡

Bank of Abyssinia S.C. (አቢሲንያ ባንክ አ.ማ)


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ተሽከርካሪዎቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡
  • ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀን እና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል፡፡
  • ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል፡፡
  • በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
  • የጨረታ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 7 ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ B 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር እና ዴት ሲቲጌሽን ዲቪዥን የጨረታ ክፍል ውስጥ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 15 11 53 እና 0115 15 07 11 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጪው ስም የሰሌዳ ቁጥር የተሽከርካሪው ዓይነት እና የተሰራበት ዘመን የተሽከርካሪው ሞዴል የሻንሲ ቁጥር የሞተር ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታ ሰዓት
1. አቶ አየነው ግዛቸው አድማሱ ተበዳሪው ኢት-03-A16386 የጭነት፣ 2021 ZZ1167G4715C1 LZZ5BBFF3ME922519 YC4E 160.33 E371 7M00381 6,200,000.00 ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም 4:30-5:30 5:30-6:00

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/

✨ messages.ai_summary
Bank of Abyssinia is selling repossessed cargo vehicles by public auction, as-is, under banks' foreclosure authority. Bidders must deposit 25% of the starting price as a bid bond via bank-certified check or CPO in the bank's name. The winner must pay the full price within 15 days of notification or forfeit the bond.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender