Tender Detail

Tender Details

  • Company Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ገርጂ መብራት ኃይል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-73-36-74
  • Websitehttps://visionfundmfi.com/
  • Deadline20 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየመነሻ ዋጋው 1/4 (ብር 8,750,000) በጥሬ ገንዘብ ወይም CPO
  • opening dateህዳር 11/2019 4:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡

Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)


የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡

ተቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለሐራጅ የቀረበ ንብረት ከተማ ወረዳ/ክ/ከተማ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካሬ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ቀን ሰዓት
1 ዘዋጋ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማ ዘሪሁን ወልደማሪያም አያት ቅርንጫፍ ቤት አዲስ አበባ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 1. YE-LTP-YE12000848-019730
2. YE-LTP-YE12000843-019709
3. YE-LTP-YE12000853-019818
1. 345
2. 354
3. 327
35,000,000 (ሰላሳ አምስት ሚሊዮን ብር) ህዳር 11/2019 4:00 -6:00
  1. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋናው ቢሮ ጽ/ቤት
  2. አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዘዉ ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም፡፡
  3. ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
  4. ቤት ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አያት ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታዉ ቀን በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
  5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል፡፡
  6. ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0917040058/0911352333 መደወል ይችላሉ፡፡

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

✨ messages.ai_summary
Vision Fund Micro Finance Institution is selling a house in Addis Ababa (Yeka Sub-city, Woreda 12) via public auction. Bidders must deposit 25% of the starting price in cash or CPO. The winner must pay the balance within 15 days or forfeit the deposit. The winner covers all taxes, VAT, and transfer costs.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender