Aluminium Metal Closure 30*35 (5,000,000 ብዛት) ግዥ (004/2019) - ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ
National Alcohol and Liquor Factory (ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 004/2019 ዓ.ም
ድርጅታችን የAlummunium Metal Closu 30*35 ብዛቱ 5,000,000 የሆነ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች -
- የታደሰ የንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር ለመከፈላችሁ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- የማይመለስ ቫትን አካቶ በብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 308 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤
- ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑ በግልጽ መቀመጥ አለበት፤
- ለጨረታ ዋስትና የሚሆን የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% በሲፒኦ ለብቻው በኢንቨሎፕ በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤
- ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሠነዶች ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግዥ ቢሮ 5ኛ ፎቅ ቁጥር 503 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡15 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተኙበት ይከፈታል፤
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ፖ.ሣ.ቁ. 3516
ፋክስ 011 5 513299
Addis Ababa
Ethiopia
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ
✨ messages.ai_summary
The National Alcohol and Liquor Factory seeks to buy 5,000,000 aluminium metal closures (30*35). Bidders must provide a renewed trade licence and current tax payment evidence, and submit separate sealed original and copy financial and technical documents, clearly stating whether prices include VAT.
