Tender Detail

Tender Details

  • Company ኤልሻዳይ1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር
  • Address , Phone: 0911-63-81-25
  • Website
  • Deadline22 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበዚሁ ቀን 4፡30
  • Categories Consultancy Service

የንብረት ግምት (Asset Valuation) አገልግሎት - ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር

ኤልሻዳይ1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር


ጨረታ ማስታወቂያ

ኤልሻዳይ1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ፍቃድ ያላቸው ግለሰቦች ወይም ደርጅቶችን አወዳድሮ ያለውን ማስገመት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም የማኅበራችንን ኤልሻዳይ1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ላይ ሙሉ የስራ ፍቃድ ያለውና መወዳደር የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት አስፈላጊውን ዶክመንት ኦርጂናልና ኮፒውን ማቅረብ የሚችል ማኅበራችን አወዳድሮ ያለውን ንብረት ማስገመት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5(አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ የተዘጋጀውን የጨረታ ሙሉ ሰነድ በአዲስ ከተማ አውቶብስ ተራ ትልቁ መንኸሪያ ቢሮ ቁጥር 03 በአካል በመምጣት እንድትወስዱና ዋጋውን ሞልታችሁ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ እንድታስገቡ እናሳውቃለን፡፡

ስለሆነም ጨረታው የሚከፈተው በ5ኛው ቀን 4፡00 ሰዓትላይ ተዘግቶ 4፡30 ላይ ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ሆኖም ግን ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትልቁ አገር አቋራጭ አውቶብስ መናኸሪያ ገቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር 03 (ሦስት)
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0911-63-81-25/0912-12-03-38

ኤልሻዳይ1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር

✨ messages.ai_summary
Elshadai First Grade Cross-Country Bus Private Owners Association seeks licensed individuals or organizations to provide asset valuation services. Bidders must hold a full work license in the field and submit original and copies of required documents.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender