Tender Detail

Tender Details

  • Company ኦሞ ባንክ (አ.ማ) አርባምንጭ ዲስትሪክት
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline16 Nov 2026, 9:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየጨረታውን መነሻ ዋጋ 10%
  • opening date07/3/2019 ዓ.ም
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure

አሞ ባንክ (አ.ማ) አርባምንጭ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፤ 98/90 እና 1147/2010 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል ፡፡

ኦሞ ባንክ (አ.ማ) አርባምንጭ ዲስትሪክት


ግልፅ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

አሞ ባንክ (አ.ማ) አርባምንጭ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፤ 98/90 እና 1147/2010 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል ፡፡

          ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የካርታ ቁጥር       የጨረታው ቀንና ሰዓት    
ተ/ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም ለ ጨ ረ ታ የቀረበው መያዥያ አበዳሪው ቅርንጫፍ ከተማ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካሬ የጨረታመነሻዋጋብር ቀን ሰዓት ጨረታው የወጣበት ዙር
1 አቶ ካሳሁን ሹባ አቶ ካሳሁን ሹባ የመኖሪያ ቤት ጊዶሌ ጊዶሌ GI-0475 318.75m² 1,002,030.25 07/3/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 1ኛ ዙር
2 አቶ መስፍን መርጊያ ወ/ሮ እታገኝ ተካ የ መ ኖ ሪ ያ ቤት ጊዶሌ ጊዶሌ - 432m2 1,234,578.00 07/3/2019 ዓ.ም 4፡15-5፡15 1ኛ ዙር
3 አቶ እንትሌ አይግዶ አቢታው ወ/ሮ ገነት ጆርጅ የመኖሪያ ቤት ጊዶሌ ጊዶሌ - 300m² 775,563.75 07/3/2019 ዓ.ም 5፡20-6፡20 1ኛ ዙር
4 አቶ ሚኒሊክ ሽሊሜ አቶ ያዳ ታሪኩ የመኖሪያ ቤት ጊዶሌ ጊዶሌ ሆ/ከ/ማ/1045/07/015 686.6m² 945,250.85 07/3/2019 ዓ.ም 8፡00-9፡00 1ኛ ዙር
5 አቶ አሳየ አራርሶ ቦሀሻ አቶ ካሳይ አራርሶ ቦሀሻ የመኖሪያ ቤት ጊዶሌ ጊዶሌ ሆ/ከ/ማ/1052/08/2017 694.59m² 975,011.00 07/3/2019 ዓ.ም 9፡15-10፡15 1ኛ ዙር

ማሳሰቢያ ፤

  • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበር ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በምካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው በሰንጠረዥ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል
  • ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራቾች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖረበታል ፡፡
  • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ገቢ የማያደረግ ተጫራች ጨረታው ተሰረዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስም፡፡
  • ንብረቱ በገዥው ሥም እንዲዛወር ባንኩ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል ፡፡
  • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ጨረታውን ያሸነፈው አካል የተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ አስፈላጊውን ክፍያ ይፈጽማል፡፡

ኦሞ ባንክ (አ.ማ) አርባምንጭ ዲስትሪክት

✨ messages.ai_summary
Omo Bank Arba Minch District is selling repossessed residential houses in Gidole through an open auction. Bidders must deposit a 10% bid bond via CPO or cash before the auction. Winners must pay within 15 days; failure forfeits the deposit. The bank may cancel the auction.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender