የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ::
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ::
| የተበዳሪው ስም | አበዳሪ ቅርንጫፍ | የንብረቱ አይነት እና የሚገኝበት ቦታ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | የጨረታው ደረጃ | ጨረታው የሚካሄድበት ቀን | ጨረታው የሚካሄድበት ሰዓት |
| መሐመድ አህመድ | ሻሸመኔ ቅርንጫፍ | በሻሸመኔ ከተማ ቀበሌ 10 ውስጥ የሚገኝ ስፋቱ 25.33 ሜ. ካሬ የሆነ የጋራ መኖሪያ ቤት | 332,548.93 | 2ኛ | ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም | ከ4:00-6:00 ሰዓት |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4ኛ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ ::
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል::በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያ ባይፈጽም ግን የሃራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ወይም CPO አይመለስለትም ::
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዛወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል ::
- ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስ፣ቀረጥ እና ግብሮችን ገዥው/አሸናፊው ይከፍላል ::
- ጨረታው ንብረቱ በሚገኝበት ሻሸመኔ ከተማ የባንኩ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ህግ አገልግሎት ክፍል ውስጥ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ይካሄዳል ::
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም ::
- ስለ ንብረቱ እና የሺያጭ ሁኔታ ዝርዝር ማብራሪያ ከተፈለገ በስ.ቁ 0461103382 ወይም በ 0461104272 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ::
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት
✨ messages.ai_summary
Ethiopia Commercial Bank, Shashemene District, invites bidders to a public auction to sell a 25.33 sq.m condominium house in Shashemene Town, Kebele 10, held as loan collateral. Bidders must submit a CPO or cash deposit; the winner must pay the balance within 15 days or forfeit the deposit.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
