ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የሚከተለውን ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የሚከተለውን ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
የሥራው ዝርዝር:
መደብ 1: G+2 ኮለን በማቆም፣የጣሪያ ሥራን እና G+1 የብሎኬት ሥራ ማሰራት
በመሆኑም ለግንባታው በመስኩ ልምዱ ያላችሁ ኮንትራክተሮች ግሬድ 8 እና በላይ የሆኑ፣ ለቤተ ሙከራ ቁሳቁስ በመስኩ ልምድ ያላችሁን እና በሥራው ለመሳተፍ የምትፈልጉ:-
- በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ
- የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት
- የመልካም ሥራ አፈፃፀም የሚያቀርብ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት 10 ተከታታይ ቀናት እና ሰአት ከድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ቀይት ወይም በኢሜል አድራሻ procurement@tesfab.org በመጠየቅ እያንዳንዱን ሰነድ በማደመለስ ብር ለእያንዳንዱ ግዡ 700.00 (ሰድስት መቶ) ብቻ የጨረታ ሰነድ በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጠቅላላ ዋጋውን 1% የባንክ ሲፒኦ ጋር አብር በፖስታ በማሸግ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4:30 ሰአት ተዘግቶ በ5:00 ሰአት ጨረታውን ለመካፈል በተገኙ ተጫራቾች ወይም ወኪሎች ፊት ይከፈታል::11ኛው ቀን በአል ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ይከፈታል::
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም::
ለበለጠ መረጃ 251 116 813851 መደወል ይቻላል::
✨ messages.ai_summary
Tsefah Birhan Children and Family Development Organization seeks contractors for G+2 column, roofing, and G+1 block work, funded by ChildFund Ethiopia. Eligible bidders need Grade 8 or above, relevant field experience, renewed business license, VAT registration, and good performance record.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
