በኢሉባቦር ዞን የመቱ ወረዳ ገንዘብ ትብብር ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓ.ም የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች የቢሮ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ የሠራተኛ የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል እስፔር ፓርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢሉባቦር ዞን የመቱ ወረዳ ገንዘብ ትብብር ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በኢሉባቦር ዞን የመቱ ወረዳ ገንዘብ ትብብር ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓ.ም የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች የቢሮ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ የሠራተኛ የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል እስፔር ፓርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ኖሮት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የያዘና የዘመኑን ግብር የከፈለ
- በንግድ ሚኒስቴር በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- የሚያሸንፉበትን የዕቃ ዋጋ ከብር 100,000 በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆኑ መረጃ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቹ ተጨማሪ የእሴት ታክስ VAT ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡
- ለጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ብር 35,000 ወይም በሲፒኦ( CPO)ማስያዝ የሚችልና ጨረታዉን ካሸነፈ በኋላ ለዉል ማስከበሪያ ያሸነፈበት ዕቃ የጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ ማስያዝ የሚችል
- ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈ ዕቃዎቹን በራሱ ወጭ እስከ መቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችል፡፡
- መ/ቤቱ ለሚጠረጥራቸውና ማጣራት ለሚፈልገው የዕቃ ናሙና ማቅረብ የሚችል ሲሆን ነገር ግን የሠራተኛ የደንብ ልብስን በተመለከተ ተጫራች ከየዓይነቱ ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን 6:00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን በዚሁ ቀን በ8:00 ተጫራቾቹ ወይም ሕጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቹ የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 500 ብር በኢሉባቦር ዞን መቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በመግዛት ዋጋቸውን ሞልተው ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 4 በማስገባት ትችላላችሁ፡፡
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካይ በጨረታው መክፈቻ ስነ-ሥርዓት ላይ ባይገኙ ፖስታውን መከፈት አያግደዉም ፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ፖስታ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ አለባቸው፡፡
ማሳሰቢያ ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0913832237/0913418023/ 251471410069
የመቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Supply of stationery, office supplies, electronics, cleaning materials, vehicle tires, staff uniforms, and motorcycle spare parts for Metu District Finance Office. Open to licensed, tax-compliant suppliers registered with the Ministry of Trade; VAT registration required for awards above 100,000 birr. Uniform bidders must submit samples.
