የሸገር ከተማ አስተዳደር ንብረት በሐራጅ ሽያጭ – የመነሻ ዋጋ 22,852,221.02 ብር
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ሁለተኛ የጨረታ ማስታወቂያ
በአፈፃፀም ከሳሽ አዲስ ኳሪ ዴቨሎፐመንት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የሸገር ከተማ አስተዳደር /2/ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር በተመለከተ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍትሐብሔር ችሎት በቀን 12/01/2019 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ የአፈፃፀም ተከሳሽ የሆነው የመነሻ ዋጋ 22,852,221.02 /ሃያ ሁለት ሚሊየን ስምንት መቶ ሃምሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ሃያ አንድ ብር ከ02/100/ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በቀን 26/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 እስከ 6:00 ተገኝታችሁ መግዛት ትችላላችሁ:: እንዲሁም ጨረታውን ተወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ ሰው የተቀመጠውን መነሻ ዋጋ ¼ በሲፒኦ በማስያዝ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ገላን ከተማ በመገኘት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት
✨ messages.ai_summary
The Oromia Supreme Court is auctioning property belonging to Sheger City Administration, following an execution dispute with Addis Quarry Development PLC. The property is located in Gelan Town. Buyers must deposit one-quarter of the starting price via CPO to participate.
Not stated in the notice: opening date, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
