አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ከዚህ በታች በምድብ የተዘረዘሩ እቃዎችን ማለትም:- ሎት 1 ከ30 ሰው በላይ የመጫን አቅም ያለው የባስ ኪራይ አገልግሎት ሎት 2 ለቢሮ የሚያገለግሉ የኤሌክትሮኒክስ እና የኮምፒውተር ተያያዥ እቃዎች ሎት 3 ለተሽከርካሪ ጥገና ማእከል ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች እና መሳሪያዎች ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
City Administration of Addis Ababa Construction Design, Building and Consultation Enterprise (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት)
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/01/2019
አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ከዚህ በታች በምድብ የተዘረዘሩ እቃዎችን ማለትም:-
ሎት 1 ከ30 ሰው በላይ የመጫን አቅም ያለው የባስ ኪራይ አገልግሎት
ሎት 2 ለቢሮ የሚያገለግሉ የኤሌክትሮኒክስ እና የኮምፒውተር ተያያዥ እቃዎች
ሎት 3 ለተሽከርካሪ ጥገና ማእከል ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች እና መሳሪያዎች ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣በገንዘብና ኢኮኖሚ ሚ/ር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ሲሆን በሎት 1 ላይ የሚወዳደሩ ተጫራቾች በዘርፉ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ በቂ ባለመሆናቸው ማስረጃ ለማቅረብ የማይገደዱ ሎቶች መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል፣ ቤት ቀርበው መግዛት ይችላሉ። ሰነዱን ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት ከሲ.አር.ዲ.ኤ (C.R.D.A) አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid bond):- ለሎት 1 ብር 60,000.00 (ስድሳ ሺህ ብር) ለሎት 2. (ሰባ አምስት ሺህ ብር) እና ለሎት 3 ብር 50,000.00(ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የ90 ቀናት የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ከቴክኒክ የሰነድ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ፣ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ በግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ሰዓት ይከፈታል። ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። (ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ ተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ እና ተጨማሪ መረጃ፡-
አድራሻ:የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት
(ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት፣ ከሲ.አር.ዲ.ኤ አጠገብ)
ስልክ ቁጥር 0921022581 / 0912339977
✨ messages.ai_summary
Addis Ababa Construction Design, Building and Consultation Enterprise seeks suppliers for: Lot 1 bus rental service with capacity over 30 people; Lot 2 office electronics and computer accessories; Lot 3 machinery and equipment for a vehicle maintenance center. Bidders must have a renewed business license, tax payment proof, and be registered in the Ministry of Finance suppliers list, except Lot 1 bidders.
