Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት
  • Address 6ኪሎ ወደ ጃልሜዳ መንገድ በሚወስደው ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፊት ለፊት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline05 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየመነሻ ዋጋ ¼ (ሲፒኦ)
  • opening date26/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure

ሁለተኛ ጨረታ፡ በገላን ከተማ የሚገኝ ንብረት የፍርድ አፈፃፀም ሽያጭ (መነሻ ብር 22,852,221.02) - የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት

የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት


ሁለተኛ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ከሳሽ አዲስ ኪራ ዴቨሎፕመንት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የሸገር ከተማ አስተዳደር /2/ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር በተመለከተ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍትሐብሔር ችሎት በቀን 12/01/2019 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ የአፈፃፀም ተከሳሽ የሆነው የመነሻ ዋጋ 22,852,221.02 /ሃያ ሁለት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሃምሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ሃያ አንድ ብር ከ02/100/ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በቀን 26/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡00 ተገኝታችሁ መግዛት ትችላላችሁ፡፡ እንዲሁም ጨረታውን ተወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ ሰው የተቀመጠውን መነሻ ዋጋ ¼ በሲፒኦ በማስያዝ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ገላን ከተማ በመገኘት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት

✨ messages.ai_summary
Second auction by Oromia Supreme Court for execution sale of a property in Galan town, arising from a dispute between Addis Kira Development PLC and Sheger City Administration. Buyers may attend at the property site and purchase; bidders must deposit one-quarter of the base price in CPO.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender