Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን (Sidama Roads Authority)
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462128588
  • Website
  • Deadline22 Oct 2026, 12:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityከጠቅላላ ዋጋ 0.5% (CPO ወይም Unconditional Bid Bond)
  • opening dateበዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Categories Building Materials , Road And Bridge Construction

የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ለተቦ ሥራ የሚሆን ቍልድ ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን (Sidama Roads Authority)


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/003/2019

የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ለተቦ ሥራ የሚሆን ቍልድ ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ የዕቃው አይነት ብዛት
1 ቍልድ Ø80 ሴ.ሜትር 8
2 ቍልድ Ø90CM ሴ.ሜትር 8
3 ቍልድ Ø1 ሜትር 8
4 ቍልድ Ø1.2M ሜትር 8

በዚሁ መሠረት፡-

  1. የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች አቅራቢነት ፍቃድ ያላቸው
  2. ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ እንዲሁም ከመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚያሳይ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ከሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን ጋር ውለታ ገብቶ በአፈጻጸም ችግር ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጠ ሰነዱን መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችልም፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10(አስር) ተከታታይ ቀናት ከባለሥልጣን መ/ቤት ግዥ የፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ዋስትና (Unconditional Bid Bond) ከመጫረቻ ሰነዱቻው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 0.5% ማስያዝ ያለባቸው ሲሆን ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ከላይ በተገለጸው መሠረት ይሆናል፡፡ ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለ120 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል፡፡
  6. የጨረታ ሰነዱ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ ጨረታ ማስከበሪያ /Bid Security/፣ ፋይናንሻል አንድ ዋና (ኦርጅናል) እና ሁለት ኮፒዎችን እንዲሁም ቴክኒካል አንድ ዋና (ኦርጅናል) እና ሁለት ኮፒ ሰነዶች በተለያዩ ፖስታ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ ተካተውና በሁሉም ፖስታዎች ላይ ስምና አድራሻ በመጻፍ ሕጋዊ የሆነ ማሕተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ከፍል ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው ከቴክኒካል ሠነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት፡፡ ሆኖም የተጠቀሰው ቀን የአረፍት ወይም የሕዝብ በዓል ቀን ሆኖ ከዋለ በቀጣይ በሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ በባለሥልጣን መ/ቤት አዳራሽ ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 0462-128-446

ሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን
ሀዋሳ

✨ messages.ai_summary
Sidama Roads Authority invites eligible suppliers to bid for the supply of culverts in various diameters for road construction projects. Bidders must hold a construction equipment supplier license and submit renewed business license, commercial registration, VAT and taxpayer certificates, tax clearance, and registration certificate from the government procurement agency.
Save Tender