ድርጅታችን የመስክ መኪኖችን የሚከራይ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ አብሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡
ADDIS CONTINENTAL ENTREPRENEURS PLC
አዲስ ኮንቲኔንታል ኢንተርፕረነርስ ኃ/የግ/ማኅበር
የመኪና ኪራይ ጨረታ
ድርጅታችን የመስክ መኪኖችን የሚከራይ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ አብሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ቢያንስ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት/ሁኔታ የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
- የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ማቅረብ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /የቫት/ ሰርተፍኬት ማቅረብ
- የሚቀርቡት የመስክ መኪኖች የተፈበረኩበት ዓም እ.ኤ.አ ከ2010 ጀምሮ
- በአንድ ግዜ የሚያቀርቡትን የመኪና ብዛት የሚያሳትት መረጃ ሰነድ
- የሚያቀርቧቸው መኪኖች ኢንሹራንስ እንደተገባላቸው የሚያረጋግጥ ሰነድ በኪራይ ወቅት ማቅረብ የሚችሉ
- በመኪናው አይነት የቀን እና የረዥም ጊዜ የኪራይ ዋጋ የሚያካትት መሆን አለበት፡፡ ነዳጅን ጨምሮ እና ሳይጨምር ያለው ዋጋ በሰንጠረዥ መዘርዘር ይኖርበታል፡፡
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችና ሁኔታዎችን የሚያሟሉ ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸውን ከድጋፊ ሰነዶች ጋር በማያያዝ እስከ ጥቅምት 15 ቀን 2019 በታሸገ ፖስታ በአካል ለድርጅቱ ቢሮ ቁጥር 003 ማረቀብ ይኖርባቸዋል፡፡ ድርጅቱ በሚቀርበው ሰነድ መሠረት ውስን ድርጅቶችን ብቻ በማነጋገር አወዳድሮ ከአሸናፊው የመኪና አከራይ ድርጅት ጋር የውል ስምምነት ይደረጋል፡፡ ድርጅቱ ጨረታው በመሰረዝ ሌሎች አማራጮችን ሊጠቀም ይችላል፡፡
በዚህ ስልክ ቀጥር በመያዝ ማነጋገር ይቻላል፡፡0116-390038
✨ messages.ai_summary
Addis Continental Entrepreneurs PLC seeks a company to rent out field vehicles under a tender. Eligible bidders must provide a valid business license, VAT certificate, vehicles manufactured from 2010 onward, insurance proof, and daily/long-term rental prices with and without fuel.
Not stated in the notice: opening date, bid security. Check the original document or ask the issuer.
