Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ምዕ ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ኮንታ ዞን ከጅማ ከተማ በስተ ደቡብ 102 ኪ. በአመያ ከተማ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0917388691
  • Website
  • Deadline01 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceለእያንዳንዱ ዶክመንት ብር 1,000 (የማይመለስ)
  • Bid Securityለእያንዳንዱ ሎት ብር 500,000 (CPO)
  • opening dateበዚሁ ዕለት 8፡30 ሰዓት
  • Categories Road And Bridge Construction , Building Construction

የጠጠር መንገድ ሥራዎች (ኤላ ሀንቻኖ 21 ኪ.ሜ፣ አመያ ዙሪያ 7.6 ኪ.ሜ) እና የኮይሻ ሆስፒታል የእናቶችና ህፃናት ክፍል ግንባታ - የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

የደ/ምዕ ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ በዞናችን ባሉ ለተለያዩ መዋቅሮች የመንገድ ሥራዎችን በሎት1 ኤላ ሀንቻኖ ወረዳ ሀንቻኖ ገነት- ሀንቻኖ ዳቻ ከልፊ ዳና 21 ኪ./ሜ ጠጠር ማለብስ፣ ስትራክቸር ሥራ እና 8ኪ.ሜ. ከፈታ ሥራ ፣ በሎት2 አመያ ዙሪያ አመያ 03 ቀበሌ-ሜሬ ዶቃ 7.6ኪ./ሜ ጠጠር ማልበስና ስትራክቸር ሥራ፣ ሎት3 ኮይሻ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አንድ የእናቶችና ህፃናት ክፍል ሲሆን ሎት1 እና ሎት2 GC/RC እና ሎት3 GC/Bc ደረጃ-5 እና ከዛ በላይ ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ለመጫረት የምትፈልጉ፡-

  1. በዘረፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፤
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፤
  3. ግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር
  4. ግዥ ላይ አቅራቢነት ሰርተፊኬት
  5. ተጨማሪ እሴት ታክስ
  6. በዘርፉ የታደሰ ብቃት ማረጋገጫ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ከዕዳ ነፃ መሆኑን የሚያረጋግጥ ታክስ ክሊራንስ 2018 በጀት ዓመት
  7. መልካም ሥራ አፈፃፀም የ2016 ፤ የ2017 ወይም 2018 ዓ.ም ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
  8. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO) ለእያንዳንዱ ሎት 500,000 (አምስት መቶ ሺህ ብር) ከታወቀ ባንክ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ ተከታታይ 21ኛው ቀን ድረስ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጨረታ ዶክመንት በመግዛት እና ዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ቴክኒካል ኦርጅናል 1 እና ቴክኒካል ኮፒ 1፣ ፋይናንሻል ኦርጅናል 1 እና ፋይናንሻል ኮፒ 2 በድምሩ 5 ፖስታ የድርጅታችሁን ማህተም በማደረግ በእናት ፖስታ በማሸግ በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ወስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. በተራ ቁጥር 9 መሠረት የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው በ22ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆን በሚቀጥለው በሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ይከፈታል፡፡
  11. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ 1,000(አንድ ሺህ) ብር ብቻ በመክፈል ከኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 9 መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
  12. በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተገለፁት መስፈርቶችን የማያሟላ ተጫራች ለቴክኒካል ግመገማ የማያልፍ ሲሆን መስፈርቱን ያሟላ ተጫራች ወደ ቴክኒካል ግምገማ የሚቀርብ ይሆናል፤
  13. በዚህ በቅድመ ግምገማው ላይ ያልተገለፁ መስፈርቶች በዋናው ተጨረቶች መምሪያው ላይ ተመላክቷል፡፡
  14. ሂሳብ ስህተት ከተነበበው ጠ/ዋጋ ከ5% በላይ በሆነ መጠን የሚበልጥ ወይም የሚያንስ ከሆነ በግዥ መምሪያ ተግባራዊ ይደረጋል፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ 7.5% እና የውዝሆልዲግ 3% ክፍያ ስርዓት ተግባራዊ ይደርጋል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0472270007/0917388691/0917161785/0935138008 መደወል ይችላሉ፡፡

በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

✨ messages.ai_summary
Construction of gravel roads: Lot 1 Ela Hanchano 21 km with structures and 8 km excavation; Lot 2 Ameya 7.6 km with structures; Lot 3 a mothers and children ward at Koyisha primary hospital. Bidders need GC/RC grade 5+ for Lots 1-2, GC/BC grade 5+ for Lot 3.
Save Tender