Tender Detail

Tender Details

  • Company በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር መምሪያ
  • Address በምዕ/ሸዋ ዞን ባኮ ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912689238
  • Website
  • Deadline17 Oct 2026, 4:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceየማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNo Specific Opening Date and Time
  • Categories Food Items And Drinks

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለፁ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር መምሪያ


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2019

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለፁ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1 ምግብ እና የምግብ ውጤቶች

በመሆኑም ከዚህ በታች የቀረቡትን መስፈርት የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እየገለፅን በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የ2019 ዓ/ም የመንግስት ግብር የከፈሉ፡፡
  3. የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት በምዕ/ሸዋ ዞን ባኮ ከተ[ማ] በሚገኘው ካምፕ ቅጥር ግቢ መግዛት ይቻላሉ፡፡
  6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል[ም] ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0940861962/0975411546 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር መምሪያ

✨ messages.ai_summary
The Ministry of National Defense Central Command 102nd Corps intends to purchase food items and food products via open tender. Eligible bidders must provide a renewed business license, proof of 2019 tax payment, VAT registration, and registration certificate. The office reserves the right to cancel the tender in part or in full.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender