Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 51-05-00
  • Websitehttps://www.ethiotelecom.et
  • Deadline02 Nov 2026, 5:30 PM
  • magazinefortune
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 204
  • Categories Consultancy Service , Education And Training

Developing a Competitive and Sustainable TechCo Strategy, Business Model Frameworks and Enterprise Management Maturity Modeling Training (ICB No. 4286031-2) - Ethio Telecom

Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)


ethio telecom

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእስትራቴጂ ፕላኒኒግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥል (Developing a Competitive and Sustainable TechCo Strategy (Advanced level), Business Model Frameworks and approaches (Advanced) and Enterprise Management Maturity Modeling and Evaluation traIning(proficient) ለማቅረብ ብ ተጫረቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ቁጥር 4286031-2) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት « ብር በቴሌ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ ።

  • የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com,www.extratenders.com www.2merkato.com.
  • በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ:"https://erp.ethio-telecom.et/OA HTMLisp/pos/supprec/SupplierRegister.jsp?ould= www.extratenders.com, 04B857259C".
  • ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/ender, www.afrotend www.extratenders.com እና www.2merkato.com ጨረታው ከ ጥቅምት 02 ፣ ቀን 2019 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ክ ይቆያል። ማንኛውም ተጫራች እስከ ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል። ፍላጎቱ ያላቸው ተሩ ራቾች ው ም ሀሕዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 204 -ይከፈታል።

ማስታወሻ :-

  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል።

ኢትዮ ቴሌኮም

✨ messages.ai_summary
Ethio Telecom seeks bidders to provide consultancy training on developing a competitive, sustainable TechCo strategy (advanced), business model frameworks (advanced), and enterprise management maturity modeling and evaluation (proficient). Open to interested organizations; partial bidding allowed.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender