በፌ/ፍትህ ሚኒስቴር በፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በሴቶች ማረ/ማረ ማዕከል ከታች የሚከተሉትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ውል ተዋውሎ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በፌ/ፍትህ ሚኒስቴር በፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የሴቶች ማረ/ማረ ማዕከል
የጨረታ ማስታወቂያ
በፌ/ፍትህ ሚኒስቴር በፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በሴቶች ማረ/ማረ ማዕከል ከታች የሚከተሉትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ውል ተዋውሎ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1-ግንባታና የህንጻ መሳሪያዎችን
- ሎት 2 የመስረተ ልማት ዕቃዎች
- ሎት 3 የአልባሳት ዕቃዎች
- ሎት 4 - የፅዳት ዕቃዎች
- ሎት 5 ቋሚ አላቂ ዕቃዎች
- ሎት 6 የእንስሳት መኖ
- ሎት 7 የፅፈት መሳሪያዎች
- ሎት 8 የትምህርትና ስልጠና ዕቃዎች (ልዩ ልዩ የውበት መጠበቂያ ግብዓቶች)
- ሎት 9 የእንስሳት ህክምና የሚውሉ የተለያዩ መድሀኒቶች ከሎት 1 እስከ ሎት9 ባሉት ዕቃዎች በአንድ ግዜ አጠቃሎ የሚያስገባ ድርጅት
በዚሁ መሠረት፣
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በስራው መስክ ህጋዊነት ያለው የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ በገንዘብ ሚ/ር በእቃ ግዥና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ተጨማሪ እሴት ታክስ/TIN NUMBER/ ያላቸው የተሟላና ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ማስረጃ ሊያቀርቡ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል::
- የ ሎት 1 CPO 30,000.00/ሰላሳ ሺህ ብር/ የ ሎት 2 CPO ብር 15,000.00/ አስራ አምስት ሺህ ብር/
- ሎት 3 CPO 15.000/ አስራ አምስት ሺህ ብር/ ፣ ሎት 4 CPO 20,000/ሃያ ሺህ ብር/ሎት 5 CPO 15,000/አስራ አምስት ሺህ ብር ሎት 6 CPO 25,000/ ሃያ አምስት ሺህ ብር ሎት 7 CPO 10,000/አስር ሺህ ብር/፣ሎት 8 CPO 15,000/አስራ አምስት ሺህ ብር ሎት 9 CPO 10,000/አስር ሺህ ብር/በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
- የሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሴቶች ማረሚያ ማረፊያ ማዕከል ስም በአካውንት ቁጥር1000068020704 ገንዘቡን ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን በሴቶች ማረሚያ ማዕከል ከግዥ ከንውን ቡድን ቢሮ መውሰድ ይችላሉ::መ/ቤቱችን የሚገዛቸው እቃዎች ከሎት1 እስከ ሎት9 የጨረታ ዝርዝር መመሪያ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ተካቶ ቀርቧል::
- ተጨራቾች አንዱ በሌላው ተጨራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም ::
- ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ በቀረበው ዝርዝር ውስጥ ናሙናውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ተጨራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን የመወዳደሪያ ሀሣባቸውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዳቸውን ፋይናንሻልና ቴክኒካል በመለየት ማቅረብ አለበት::
- ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ (15) አስራ አምስት የስራ ቀናት የሚቆይ ይሆናል በ16ኛ ቀን ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጨረታውን ሰነድ ማስገባት ይችላሉ ጨረታው በዛው ዕለት በ 4:30 ሰዓት በመ/ቤቱ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል::
- አሸናፊ ተጨራቾች የአሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሣቸው ትራንስፖርት ቃሊቲ በሚገኘው በሴቶች ማረ/ማረ ማዕከል ዕቃ ግ/ቤት ድረስ አምጥተው ያስረክባሉ::
- አሸናፊ ተጫራቾች የአሸነፉባቸውን ዋጋ ላይ የውል ማስከበሪያ 10% በሴቶች ማረሚያ ማዕከል በሚል CPO አሰርታችሁ ማቅረብ አለባችሁ::ፐቃቅንና አነስተኛ ከሆነ ካደራጃችሁ ተቋም የዋስትና ደብዳቤ 10% ብሩን የሚገልፅ ድጋፍ በፅሕፈት ቤት ኃላፊ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 46 24-43 የሴቶች ማረ/ማረ/ ማዕከል
አድራሻ ቃሊቲ ክራውን ሆቴል ፊት ለፊት
በፌ/ፍትህ ሚኒስቴር በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በሴቶች ማረ/ማረ ማዕከል
✨ messages.ai_summary
The Federal Prison Commission's Women's Correctional Center seeks to buy construction materials, infrastructure items, clothing, cleaning supplies, consumables, animal feed, stationery, education and training materials, and veterinary medicines through nine lots. Bidders must hold a valid business license, be tax-compliant, and submit samples.
