የ2019 ዓ.ም የሥራ ዘመን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁስ (ሎት 1-9) - በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ሕዳሴ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ህዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 002/19
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ሕዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የሥራ ዘመን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁስ ማለትም፡-
- ሎት 1 የደንብ ልብስ
- ሎት 2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
- ሎት 3.ሕትመት
- ሎት 4. አላቂ የሕክምና ዕቃዎች
- ሎት 5. አላቂ የት/ዕቃዎች
- ሎት 6. የጽዳት ዕቃዎች
- ሎት 7. ልዩ ልዩ መሣሪያዎችና መጽሐፍት
- ሎት 8. ለፕላንት ለማሽነሪ መግዣ
- ሎት 9. ቋሚ ዕቃዎች
የመሳሰሉትን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጸለን፡፡
- ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት / ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሰነድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ የሚችሉና ቋሚ ዕቃዎች ገዢው ት/ቤት በአካል መጥቶ ለማየት ከፈለገ ለመተባበር ፍቃደኛ ሊሆኑ የሚችሉ መሆን አለበት፡፡
- ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ካራ ቆሬ ከሚገኘው የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 በሚገኘው የሕዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ2:30–11:30 ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ብቻ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ በት/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀን 2:30እስከ ቀኑ 11:30 ሰዓት በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 5 ሰነድ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ጨረታው በ11ኛው ቀን 4:00 ሰዓት ታሽጎ 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ት/ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከቫት ጋር መሆን አለበት፡፡
- ጥቃቅንና አነስተኛ የሚያመጡት ደብዳቤ በጽ/ቤት ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1 ብር 10000 ብር ለሎት 2 ብር 4000 ለሎት 3 ብር 1000 ለሎት4 ብር 1000 ለሎት 5 ብር 4000 ለሎት 6 ብር 8000 ለሎት 7 ብር 4000 ለሎት 8 ብር 12000 ሎት9 ብር 7000 የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ cpo በመስሪያ ቤታችን ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን እቃ በሙሉ ለትምህርት ቤቱ ንብረት ክፍል ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የቋሚ ዕቃዎችን መሥሪያ ቤቱ ድረስ ሳምፕል ማምጣት የማይችሉትን በፎቶ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
አድራሻ፡- በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ሕዳሴ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
ልዩ ቦታው ካራ ቆሬ ኮንዶሚኒየም ወይም ቢቂላ መናፈሻ ጀርባ
ስልክ ቁጥር፡- 0912120394/ 0113694712
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02ሕዳሴ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
Hidase Primary School seeks suppliers for assorted office supplies across nine lots, including uniforms, consumable office and medical items, printing, educational materials, cleaning supplies, equipment, books, plant machinery, and fixed assets. Bidders need a renewed business license, VAT registration, tax compliance, and samples.
