Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ
  • Address , Phone: ..........
  • Website
  • Deadline12 Oct 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Security50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር ) CPO ወይም ቢድ ቦንድ
  • opening dateበ11ኛው ቀን ከቀኑ 3:30 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 4.00 ሰዓት ይከፈታል
  • Categories Electrical And Electromechanical , Electrical Materials

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በከተማ ውስጥ የመብራት መስመር ዝርጋታ ሥራዎች እና የተበላሹ የመንገድ መብራቶች ጥገና ለማከናወን LED Street Light 120W power እና Power Cable 2×2.5mm^2 ግዥን ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት፡-

  1. በዘርፉና ተመሳሳይ ሥራ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው ፣
  2. በሥራ መስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ ፣
  4. በጨረታው እንድሳተፍ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለበት፣
  5. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው ፣
  6. የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተ ዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ ቢሮ (ከተማ አስተዳደር ህንፃ) አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 (ሃምሳ አራት) በመቅረብ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 /ለአሥር/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ ሰነድ በብር 500(አምስት መቶ ብር) በመግዛት ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር ) በባንክ የተረጋገጠ (የተመሰከረ) ሲ ፒ ኦ (CPO) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው ።
  8. የጨረታ ሰነዱ በስም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቬሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ (ፋይናንሻል) በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10(አሥር) ተከታታይ ቀናት በፋይ/ኢኮ/ልማ/ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 54 (ግዢ ኬዝ ቲም ) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  9. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከቀኑ 3:30 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ከቀኑ 4.00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 54 ይከፈታል።
    ይህ ቀን በበዓላት፣ ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል። የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል ።
  10. አንድ ተጫራች በስሙ ከአንድ ሰነድ በላይ መግዛት አይችልም፣
  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 046-212-13-34
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር
ፋይናንስና /ኢኮ/ል/መምሪያ

✨ messages.ai_summary
Hawassa City is procuring LED street lights (120W) and power cable (2×2.5mm²) for street light line installation and repair of damaged road lights. Open to licensed suppliers with valid trade license, tax clearance, VAT registration, and supplier registration certificate.
Save Tender