Tender Detail

Tender Details


Procurement of Medical Equipment and Supplies

Ministry of Defense


Tender Information

TitleProcurement of Medical Equipment and Supplies
DescriptionEDCSC ሰማያዊ የብረት ቀለም በጋሎን ፣ ቡኒ የብረት ቀለም በጋሎን እና 4X14 የቀለም ብሩሽ
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-G-0166-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-02 09:30:00
Invitation Date2026-10-01 09:30:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:ETHIOPIA DEFFENCE COMMAND STAFF COLLEGE, Room 006
ADDIS ABABA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 11226507
Email: tadasaagaa@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 80129, Postal Code: 80129

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ፤ መስሪያ ቤታችን በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም ሰማያዊ የብረት ቀለም በጋሎን ፣ ቡኒ የብረት ቀለም በጋሎን እና 4X14 የቀለም ብሩሽ ጥራት ያለዉ ግዥ ለመግዛት በወጣው የኘሮፎርማ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለሚወዳደሩባቸው የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን ሰማያዊ የብረት ቀለም በጋሎን ፣ ቡኒ የብረት ቀለም በጋሎን እና 4X14 የቀለም ብሩሽ ግዥ ጥራት ያለዉ በራሱ ትራንስፖርት አድስ አበባ ከተማ በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ 6 ኪሎ ግምጃ ቤት ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
2. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
3. መስሪያ ቤቱ ዕቃዎች መጨመርም መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
4. ልዩ መለያ / QR Code / የታተመበት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችል ፡፡
5. የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀሙ ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡
6. ሰማያዊ የብረት ቀለም በጋሎን ፣ ቡኒ የብረት ቀለም በጋሎን እና 4X14 የቀለም ብሩሽ ግዥ ጥራት ያለው መሆን አለበት፡፡
Save Tender