Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር የኦሮሚያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን
  • Address , Phone: 0118349814
  • Website
  • Deadline12 Oct 2026, 10:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100
  • Bid Securityየዋጋውን 2% (ሁለት በመቶ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ(CPO)
  • opening dateበዛዉ ዕለት በ4:30 ሰዓት
  • Categories Agricultural , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

Coffee Input Equipment (Jute Bag, Mesh Wire, Bow Saw, Scissors/Secateurs, Improved Cook Stove Mold) for FOLUR Project - Oromia Environmental Protection Authority

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር የኦሮሚያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን


ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት ለFOLUR ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Coffee input Equipment/ (1 Jute Bag.2.Mesh Wire for Coffee Drving.3.Bow saw for Coffee Stamping.4.Scissors/Secateurs for coffee Pruning & 5.Improved Cook Stove Mold) ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።

  • በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣የዘመኑን ግብር የከፈለ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ፣ መሆናቸውንና በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
  • ተጫራቾች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር መኖራቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት እና የማይመለስ ብር100/ መቶ/ብር በመክፈል የኦሮሚያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር11 የግዥና ፋይናንስ ክፍል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  • የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ(CPO)ብቻ በማቅረብ ተጫራቹ የዋጋውን 2% (ሁለት በመቶ) ማስያዝ ይኖርበታል።
  • ተጫራቾች የዕቃዎቹን የዋጋ ዝርዝር በጨረታ ማወዳደሪያ ለውድድር በሚያቀርቡት ሰነድ ላይ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን እና አድራሻቸውን በማስፈርና ማህተም በማድረግ ፤የጨረታ መወዳደሪያ ዶክመንቶችን
    • 1-የቴክኒክ ዶክመንት ኦሪጅናልና ኮፒ ለየብቻ በተለያዩ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
    • 2-የፋይናንስ ዶክመንት ኦሪጅናልና ኮፒ ለየብቻ በተለያዩ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • በፖስታ ላይ የዶክመንቱን አይነት ማለትም ኦሪጅናል ወይም ኮፒ የሚል ፅሁፍ በመፃፍ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 2/2/2019ዓ/ም ከጠዋቱ በ4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛዉ ዕለት በ4:30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  • የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ ወይም ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  • የጨረታው አሸናፊ በራሱ ወጪ ዕቃዎቹን የመ/ቤቱ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ አለበት።
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118349814/0911350000 / ደ ውሎ መጠየቅ ይችላሉ ።
  • አድራሻ፡- ሳርቤት አደባባይን ዞር ወደ ቁራ መሄጃ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መ/ቤቶች ቅጥር ግቢ ዉስጥ ነዉ።

የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን

✨ messages.ai_summary
The Oromia Environmental Protection Authority invites legally registered suppliers to bid for coffee input equipment for the FOLUR Project: jute bags, mesh wire for coffee drying, bow saws for stumping, scissors/secateurs for pruning, and improved cook stove molds. Bidders must have a renewed trade license, tax compliance, VAT registration, and supplier registration.
Save Tender