Tender Detail

Tender Details

  • Company መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር
  • Address ሲዳሞ ተራ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112-31-31-47
  • Website
  • Deadline05 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateማስታወቂያው ከወጣበት 8ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ በ4:30 ሰዓት ይከፈታል
  • Categories Finishing Work , Metals And Metal Working , Aluminium Supply and Work

መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት (ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ክፍት ቦታን በአሉሚኒየም እና በላሜራ የማከፋፈል ሥራ ዕቃውን አክሲዮን ማኅበሩ አቅርቦ ማሠራት ይፈልጋል::

መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር


የጨረታ ማስታወቂያ

ለልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል ክፍት ቦታ ፓርቲሽን ለማሠራት የወጣ ጨረታ

መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት (ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ክፍት ቦታን በአሉሚኒየም እና በላሜራ የማከፋፈል ሥራ ዕቃውን አክሲዮን ማኅበሩ አቅርቦ ማሠራት ይፈልጋል::

በዚህም መሠረት:-

  1. ተጫራቾች በመስኩ የንግድና የሙያ ፈቃድ ያላቸው
  2. ሥራውን ለመሥራት የሚጠይቁትን የጉልበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን ዋናውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 7 የሥራ ቀናት አክሲዮን ማኅበሩ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር433 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው ከወጣበት 8ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ በ4:30 ሰዓት ይከፈታል::

ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ 0112313147/0112313237

ወይም በአካል ሲዳሞ ተራ መተሳሰብ የገበያ ማዕከል መጠየቅ ይችላሉ::

መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር

✨ messages.ai_summary
Metasasab Le Ediget General Trading Share Company seeks contractors to partition open space for shops and office-like services at its Merkato market center using aluminum and lamella, with materials supplied by the company. Bidders must hold a valid trade and professional license. The company reserves the right to cancel in part or full.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender