Tender Detail

Tender Details

  • Company Educational Materials Production and Distribution Enterprise (የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት)
  • Address Head Office, Gurd Shola Beside of Holycity center , Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0116 -46-34 81
  • Websitehttps://empde.com.et/
  • Deadline13 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price600.00 (ስድስትመቶ ብር)
  • Bid Securityለእያንዳንዱ ሎት 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺ ብር)
  • opening dateጥቅምት 03 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Categories Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts , Machinery Spare Parts

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት EMPDE/NCB/04/2019 በግልፅ ጨረታ ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።

Educational Materials Production and Distribution Enterprise (የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት)


ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ

የመኪና መለዋወጫዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ

ቁጥር EMPDE/NCB/04/2019

ድርጅታችን ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አስመጪ እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ነጥቦች ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፤ የታክስ ክሊራንስ ደብዳቤ፤ የተ.እ.ታ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ ግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፍኬት መሆኑን፡፡
  2. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 600 /ስድስት መቶ ብር/ በመክፈል ከትም/መሳሪ/ማም/ማከ/ድርጅት ዘወትር በሥራ ሰዓት ጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት እንዲሁም ከ7፡30 ሰዓት እስከ 10፡30 ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 35 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው ጥቅምት 03 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. ከላይ የተዘረዘሩትንና በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተመለከቱትን ግዴታዎች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የድርጅቱ አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሆሊ ሲቲ ሴንተር ህንጻ ሲደርሱ ወደ ቀኝ ታጥፎ ይገኛል፡፡

ለበለጠ መረጃ Tel /0116-46-34 81 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት

✨ messages.ai_summary
The Educational Materials Production and Distribution Enterprise seeks to procure various vehicle spare parts for service use through an open bid. Eligible importers and distributors with a renewed business license, tax clearance, VAT registration, taxpayer certificate, and supplier registration certificate may participate.
Save Tender