Tender Detail

Tender Details

  • Company Finchaa Sugar Factory (ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክስኮ፣ ፌሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-551-25-47
  • Website
  • Deadline19 Oct 2026, 2:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 400 (አራት መቶ) ለሎቱ የማይመለስ
  • Bid Securityበጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸው የገንዘብ መጠን በሲ.ፒ.ኦ
  • opening dateበተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8:15 ሰዓት፣ ቢሮ ቁጥር 205 (ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን)
  • Categories Machinery , Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts , Vehicle Spare Parts

ፊንጫአ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎች (Tyre Changer Machine እና የተሽከርካሪ Spare Parts) ግዥ ግልጽ ጨረታ - ማስታወቂያ ቁጥር OT/02/2019

Finchaa Sugar Factory (ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ)


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ማስታወቂያ ቁጥር OT/02/2019

ፊንጫአ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች እና ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Lot Descripation
Lot-1, Purchase of One Unit of Tyre Changer Machine (PR-No. 46145)
Lot-2 Purchase of UD Dump Truck Spare Parts (PR-No. 46146)
Lot-3 Purchase of Toyota Pick Up S/Cap Spare Parts (PR-No. 46147)
Lot-4 Purchase of Yamaha Motor Cycle Spare Parts (PR-No. 46148)
Lot-5 Purchase of Suzuki Motor Cycle Spare Parts (PR-No. 46149)
Lot-6 Purchase of Toyota Pick Up D/Cap Spare Parts (PR-No. 46150)
Lot-7 Purchase of Toyota Station Wagon Spare Parts (PR-No. 46151)
Lot-8 Parchase of DAEWOO Dump Truck Spare Parts (PR-No. 46152)
Lot-9 Parchase of DAEWOO Expres Bus Spare Parts (PR-No. 46153

ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለሎቱ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

ፊንጫአ ስኳር ፋብሪካ
ግዥ ቡድን
ሜክሲኮ፣ ፊ.ፕ.ስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር 011-551-25-47
የፋክስ ቁጥር 011-551-29-11

ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው።

  1. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8:00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  2. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8:15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ወስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
  3. ፊንጫአ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ፊንጫአ ስኳር ፋብሪካ

✨ messages.ai_summary
Finchaa Sugar Factory invites bids for nine lots: one tyre changer machine and spare parts for UD, Daewoo, Toyota, Yamaha and Suzuki vehicles. Eligible bidders must hold a renewed business licence and submit tax clearance, VAT registration and supplier registration certificates.
Save Tender