ናሽናል ሲሚንት አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን VFD ABB ACS550-01-125A-4 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
National Cement S.C (ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ.)
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ሲሚንት አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን VFD ABB ACS550-01-125A-4 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
| ተ/ቁ | የእቃው አይነት | መለኪያ | ብዛት | ዋጋ ከቫት በፊት |
| 1 | VFD ABB ACS550-01-125A-4 | Pcs | 1 |
በመሆኑም ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ::
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሳሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 100,000.00 (መቶ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው::
- የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ያለምንም ክፍያ አዲስ አበባ እና ድሬዳዋ በሚገኘው ቢሮአች ከታች በተጠቀሱት አድራሻ መውሰድ ይችላሉ::
- ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን VFD ABB ACS550-01-125A-4 ጠቅላላ ዋጋ ከቫት በፊት በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 20 የስራ ቀናት አድራሻ: አዲስ አበባ ጦር ሀይሎች አዋሽ ወይን አካባቢ ኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ህንጻ ስልክ: 251-114-421928/0934-64-64-77/0960-36-71-36 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንት አ.ማ ስልክ ቁጥር 0935-40-49-76/0930-28-34-90/0935-98-50-83 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
- ጨረታው ጥቅምት 9/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንት አ.ማ ከጠዋቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
- ጨረታ ሳጥን ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም::
- ተጫራቾች የጥገናውን ሁኔታ/ሥራ/ በድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንት አክሲዮን ማህበር ቅጥር ግቢ ውስጥ ተገኝተው መመልከት ይችላሉ::
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል:: መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው::
✨ messages.ai_summary
National Cement S.C seeks to buy one VFD ABB ACS550-01-125A-4 unit via tender. Bidders must have a renewed trade license, be tax-compliant, and VAT-registered, submitting non-returnable photocopies. Tender documents are available free at offices in Addis Ababa and Dire Dawa.
