Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)
  • Address ኮተቤ ብረታ ብረት መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-42-95
  • Websitehttps://www.eep.com.et/?lang=am
  • Deadline13 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazine Addis ZEMEN
  • Bid Document Priceብር 1,000.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 2,000,000.00
  • opening dateጥቅምት 03 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Categories Vehicles Rent

የተለያዩ ተሽከርካሪ ጎማዎች ግዥ - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (ጨረታ ቁጥር EEP/NP/NCB/04/2019)

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EEP/NP/NCB/04/2019

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ ተሽከርካሪ ጎማዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት (2) አመት የሚቆይ የማዕቀፍ ስምምነት ውል በመግባት ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት(TIN) ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድህረ-ገፅ (e-GP) ላይ የተመዘገቡ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡
  2. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡
  3. ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ህንፃ ቁጥር-11 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) የጨረታ ሰነዱን በሚገዛው ድርጅት ስም ወደ EEP Transmission Construction A/C No.1000252665203 Commercial Bank of Ethiopian (CBE) ትራንስፈር በማድረግ በመክፈል እና የጨረታ ሰነዱን ብሎክ-9 1ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 201 በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የተለያዩ ተሽከርካሪ ጎማዎች ግዥ የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዳቸውን ለየብቻው በሰም በታሸገ ሁለት ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/NP/NCB/04/2019 የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ የሚል ምልክት በማድረግ ከታች በተቀመጠው ሰንጠረዥ መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
No.የግዥው አይነትየጨረታ ዋስትና ማስከበሪያየጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓትየጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት
1የተለያየ አይነት የተሽከርካሪ ጎማዎዎች ግዥብር 2,000,000.00 (ሁለት ሚሊዩን ብርጥቅምት 03 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓትጥቅምት 03 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

5. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-558-06-27 መደወል ይችላሉ፡፡

6. ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Power seeks licensed suppliers for various vehicle tires under an open tender, awarding a two-year framework contract. Bidders must hold a valid business license, TIN, tax clearance, e-GP registration, and VAT registration.
Save Tender