Tender Detail

Tender Details

  • Company በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት/የጋራ ጉሪ 2ኛ ደ/ት/ቤት
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline05 Oct 2026, 9:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500 (አምስት መቶ ብር) የማይመለስ
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening dateበእለቱ በ4፡00 (አራት ሰዓት)
  • Categories Furniture And Furnishing , Office Supplies And Services , Printing And Publishing

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ከ/ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ 2ኛ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ እቃዎች ማለትም ሎት 1.

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት/የጋራ ጉሪ 2ኛ ደ/ት/ቤት


የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ከ/ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ 2ኛ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ እቃዎች ማለትም ሎት 1. የትምህርት እቃዎች፣ ሎት 2. የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 3. የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 4. የደንብ ልብስ፣ ሎት 5. ፈርኒቸሮች፣ ሎት 6. ፕላንት ማሽነሪ፣ ሎት 7. የላብራቶሪ ግብዓቶች፣ ሎት 8. የህክምና እቃዎች፣ ሎት 9. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሎት 10. የህትመት ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፋልጋል።

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. ለተጠቀሱት እቃዎች በዘርፉ የንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ መሆን አለባቸው፡፡
  2. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድና በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው።
  3. የዘመኑን ግብር ስለመከፍላቸው ከሚመለከተው አካል ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ከሆኑ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ።
  5. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን ሰርተፊኬት/ ያላቸው።

ተጫራቾች በአዲስ አበባ ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ድረ-ገጽ በአቅራቢዎች በተዘጋጀው ክፍል የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።

  1. ማንኛውም ተጫራች ከላይ የተዘረዘሩትን ሰነዶች ኦሪጅናልና ኮፒ ለየብቻ በመለየት ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ በፖስታ በማሸግ ማስገባት አለባቸው፡

ተጫራቶች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ በየሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን ገንዘብ ሲፒኦ /CPO/ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

ሎት 1. የትምህርት እቃዎች፡- 50,000
ሎት 2. የቢሮ እቃዎች፡- 50,000
ሎት 3. የጽዳት ዕቃዎች፡- 50,000
ሎት 4. የደንብ ልብስ፡- 60,000
ሎት 5. ፈርኒቸሮች፡- 70,000
ሎት 6. ፕላንት ማሽነሪ፡- 80,000
ሎት 7. የላብራቶሪ ግብዓቶች፡- 50,000
ሎት 8. የህክምና እቃዎች፡- 10,000
ሎት 9. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፡- 15,000
ሎት 10. የህትመት ስራዎች፡- 20,000

የኢትዮጵያ ብር በባንክ የክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ ከኦሪጅናል ጨረታ ሰነዱ ጋር ታሽጎ መቅረብ አለበት።

  1. ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ከት/ቤቱ ፋይናንስ ግዥ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 05 የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) ከፍሎ በመግዛት የሚጫረቱበት ዋጋ በሰነዱ ላይ በግልፅ በመሙላት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ኮፒና ኦሪጂናል ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማስገባት አለባቸው።
  2. የጨረታው ሳጥን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በመጨረሻው ቀን በ3፡30 (ሶስት ሰዓት ተኩል) ታሽጎ በእለቱ በ4፡00 (አራት ሰዓት) ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቹ /ህጋዊ ወኪል/ ያለመገኘት የጨረታ አከፋፈት ላይ ተጽዕኖ አያመጣም።
  3. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
  5. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች በትራንስፖርት በማጓጓዝ የመስሪያ ቤቱ ንብረት ከፍል ድረስ በማስገባት ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
  6. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች የሚያቀርቡት እቃ በናሙናው መሰረት ካልሆነ ተቀባይነት የለውም።
  7. በዋጋ መሙሊያ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት የለውም።
  1. ጋራ ጉሪ 2ኛ/ደ/ት/ቤት በግልጽ ጨረታ የተለያዩ የጽዳት እቃ፣ የትምህርት እቃዎች፣ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ፕላንት ማሽነሪ፣ ፈርኒቸሮችና፣ የላብራቶሪ ግብዓቶች፣ የህክምና እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ህትመት ስራዎችን በሠንጠረዥ በቀረበው መሰረት የምትጫረቱበትን ዋጋ ቫትን በመጨመር ሞልታችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

የት/ቤቱ አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ከ/ከተማ ወረዳ 02 አያት ደራርቱ አደባባይ ሄልቦቴም ሪል ስቴት አጠገብ።

የቢሮ ስልክ ቁጥር፡- +251118931482

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት/የጋራ ጉሪ 2ኛ ደ/ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Gara Guri 2nd Primary School invites bids for Lot 1: educational materials, plus office supplies, cleaning materials, uniforms, furniture, plant machinery, laboratory supplies, medical items, miscellaneous equipment and printing services. Bidders must be licensed, registered suppliers with TIN, tax clearance and VAT certificates.
Save Tender