Tender Detail

Tender Details

  • Company በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ወሎ ዞን : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033 215 00 32
  • Website
  • Deadline06 Oct 2026, 10:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር400 (አራት መቶ ብር) ብቻ
  • Bid Securityለተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃ 90000 (ዘጠና ሺህ ብር) ብቻ ለጎማ 30000 (ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ)
  • opening dateከረፋዱ 5፡00 ሰአት
  • Categories Vehicle tire , Vehicle Spare Parts

በኢብኪመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ንብ አስተዳደር ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሎት 1 የተሽከርካሪዎች ማለትም ለሞዴል LAN-25፣ 1HZ-781 1HZ-79 ለትራከተሮች የእቃ መለዋወጫ! የሎት 2 የተለያየ የመኪና ጎማ በበጀት ዓመቱ በግልፅ የጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት


የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2019

በኢብኪመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ንብ አስተዳደር ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሎት 1 የተሽከርካሪዎች ማለትም ለሞዴል LAN-25፣ 1HZ-781 1HZ-79 ለትራከተሮች የእቃ መለዋወጫ! የሎት 2 የተለያየ የመኪና ጎማ በበጀት ዓመቱ በግልፅ የጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

  1. የዘመኑን የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው/ላትና ግብር የከፈለች የታከስ ከሪላንስ ማቅረብ የሚችል/የምትችል።
  2. የሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 500,000 (አምስት መቶ ሺህ ብር) እና ከዚያ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ ማስረጃ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል የምትችል።
  3. በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያለው ያላት
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) ያላቸው
  5. ውድድሩ በድምር ውጤት /ሎት/ መሆኑን ይገንዘቡ
  6. የውለታው ጊዜ እንደአስፈላጊነቱ በበጀት ዓመቱ ሊሆን የሚችል ሲሆን ርክከቡ የሚፈፀምበት ቦታ እንደአስፈላጊነቱ የዕቃው አርጅናልነት በባለሙያ እየተረጋገጠ በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ወይም በአቅራቢው ቦታ ሊሆን ይችላል።
  7. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  8. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋውን በመሙላት አርጅናል እና ኮፒውን በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቬሎፕ/ፖስታ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃ 90000 (ዘጠና ሺህ ብር) ብቻ ለጎማ 30000 (ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ) ከታወቀ ባንከ ውስጥ በተረጋገጠ የክፍያ ማስያዣ /ሲፒእ፣ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና ቢዲ ቦንድ ወይም ከባንክ የተረጋገጠ ሌተር አፍ ከሬዲት ለእያንዳንዱ በማሰራት ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ የሚችሉ።
  9. የጨረታ ሰነድ ለአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 09 ድረስ በመገኘት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር400 (አራት መቶ ብር) ብቻ መግዛት ይቻላል።
  10. የጨረታ ሰነድ በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ይህንን ማስታወቂያ የያዘው ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ በመቆየት በ11ኛው ቀን ከጧቱ 4፡ 30 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ከረፋዱ 5፡00 ሰአት ላይ ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  11. ጎማን በተመለከተ መሥሪያ ቤቱ ናሙናዎችን የያዘ ሲሆን ለናሙና ከቀረቡት ጋር ተመሳሳይ የሆነ የጥራት ደረጃ ያላቸው ሌሎች እቃዎችን ማቅረብ ይችላሉ፡
  12. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ45 (አርባ አምስት) ተከታታይ ቀናት የፀና ይሆናል፡
  13. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ መቆያ ጊዜ የጨረታ ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን ቢያንስ ለተጨማሪ 281 ሃያ ስምንት ቀናት ፀንቶ መቆየት አለበት።
  14. የጨረታ ሰነድ የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙም በአል/ወ/ዝ/ፅ/ቤት ይከፈታል።
  15. በወጣው የጨረታ ስነድ ላይ ጥያቄ ማብራሪያ ወይም ቅሬታ ካለ በሕጉና በአዋጁ መሠረት ለአል/ወ/ግ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 19/11 በጽሑፍ ማቅረብ ይችላሉ።
  16. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0332150032/09 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን የአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Supply of vehicle spare parts for models LAN-25, 1HZ-781 and 1HZ-79 tractors (Lot 1), and various vehicle tires (Lot 2). Bidders must hold a valid trade license, tax clearance, TIN, and VAT registration if bid exceeds 500,000 birr. Tire samples required. Bids evaluated per lot.
Save Tender