Tender Detail

Tender Details

  • Company የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ
  • Address , Phone: 0475511468
  • Website
  • Deadline06 Oct 2026, 9:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300 ብር / ሶስት መቶ ብር/ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ
  • Bid Securityሎት1 10,000 ብር፣ ሎት 2 5,000 ብር፣ ሎት 3 እና ሎት 4 12,000 ብር፣ ሎት 5 10,000 ብር፣ ሎት 6 1,000 ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO)
  • opening dateበዕለቱ የሥራ ሰዓት 4፡00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather

በኮልፌ ቀራኒዮ ከፍለ ከተማ በወረዳ 09 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ ቁ-3 ቅደመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2019

በኮልፌ ቀራኒዮ ከፍለ ከተማ በወረዳ 09 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ ቁ-3 ቅደመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1 ፡ ደንብ ልብስ፤
ሎት 2 ጽዳት፤
ሎት 3 የትምህርት የቢሮ እቃዎች ፤
ሎት 4 አላቂ የቢሮ እቃዎች፤
ሎት 5 ቋሚ የቢሮ እቃዎች፤
ሎት 6 ህትመት

በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታ እንድትሳተፉ ተጋብዘዋል፡

  1. ተጫራቾች የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባወጣው የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር እና ገቢዎችና ጉሙሩክ ባለሥልጣን የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈሉ እና ለ2019 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ መሆኑን የሚገልጽ አግባብነት ያለው ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በጄኔራል ዋቆ ጉቱ ቁ-3 ቅደመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከፋይናንስ ክፍል በአካል መጥቶ ከሎት 1 እስከ ሎት 6 ላሉት ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ 300 ብር / ሶስት መቶ ብር/ ከፍለው መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሎት1 (10,000) አስር ሺህ ብር/ ሎት 2 5,000/አምስት ሺህ ብር) ፣ ሎት 3 እና ሎት 4 (12,000/ አስራ ሁለት ሺህ ብር/ ሎት 5 (10,000) አስር ሺህ ብር፣ ሎት 6 (1,000) አንድ ሺ ብር ሲሆን በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) በአዲስ አበባ አስተዳደር ኮ/ቀ/ክፍል ከተማ ወረዳ 09 በጄኔራል ዋቆ ጉቱ ቁ-3 ቅደመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ የሥራ ሰዓት 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቦታ ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች በሚወዳደሩት ዕቃዎች በሙሉ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  7. አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠዉ ዋጋ ተንተርሶ ማቅረብ አይችልም፡፡
  8. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ መሙያ የዋጋ ላይ ቫትን ጨምሮ በግልጽ መሙላት፣ በኃላፊ ህጋዊ ተወካይ ተፈርሞ እና በፖስታ አሽጎ የድርጅቱን ማህተብ መሳረፍ አለባቸው፡፡
  9. ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በቀረቡት ዋጋ ላይ የዋጋ ለውጥም ሆነ ማሻሻያ ማድረግ አይችሉም
  10. በተወዳደሩበት ዋጋ አሸናፊነታቸው ከተገለፀላቸው በ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቀርበው የውል ማስከበሪያ 10% ለግዥ ፈፃሚ አካል በማስያዝ ውል መግባት አለባቸው፡፡ ያስያዙትን ገንዘብ ተመላሽ የሚሆነው በውሉ መሰረት የሚጠበቅባቸውን ግዴታ ከተወጡ ውሉን ተመላሽ ሲያደርጉ ነው፡፡ የሚጫረቱ ዕቃዎች 20% ለመቀነስም ሆነ ለመጨመርም መሥሪያ ቤቱ ሙሉ መብት አለው፡፡
  11. ጥቃቅን ተጫራቾች ያደራጃቸው በበላይ ኃላፊ/ሕጋዊ ውከልና ባለው አካል ተፈርሞ ድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት አለባቸው፡፡
  12. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ወይም አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  13. ዕቃውን ሲያስገቡ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6 ሰዓት ሲሆን ከሰዓት ደግሞ 7፡30 ሰዓት እስከ 10፡30 ድረስ መሆኑን እያሳወቅን በተጠቀሰው ሰዓት ውጪ የሚመጡ ከሆነ የማናስተናገዳችው መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡- በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 09 ጦርሀይሎች አደባባይ ሙሉ ወንጌል ቸርች ጎን

ስተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011-3690056/0917354870

የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መ/ፋይናንስ ቢሮ

✨ messages.ai_summary
The school seeks to buy uniforms, cleaning supplies, educational office supplies, consumable and fixed office items, and printed materials via open tender in six lots. Bidders must be registered suppliers and VAT payers, submit samples, and provide renewed licenses and tax payment evidence.
Save Tender