የ6ኛ ዕዝ ግ/ጨ/ቁጥር 01/2019 ዓ.ም በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ፡-
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ ገዥ ክፍል
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የ6ኛ ዕዝ ግ/ጨ/ቁጥር 01/2019 ዓ.ም በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ፡-
- የፅዳት፣ የስልጠና መርጃ እና የጽህፈት ዕቃዎች
- የሥራ ቱታ
- የህሙማን ቀለብ
- የማሽነሪ፣ የጀነሬተር እና የኦሬስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ሲሆኑ
በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: በዚህ መሠረት በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ ሰርትፊኬት ያላቸው የምዝገባ የምስክር ወረቀትና የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ ከ2:30 እስከ 6:00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 እስከ 11:00 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሆለታ 6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ በሚገኘው ገዥ ክፍል ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ስተከታታይ አስር ቀናት አየር ላይ ውሎ መስከረም 26/2019 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዕስቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሆለታ ሳዳሞ ኖከ ማደያ ፊት ሰፊት የመምሪያ ሃላፊዎች መኖሪያ ቤት ግቢ ይከፈታል፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ስልክ ቁጥር፡- 0913932120 5091363456 2309184340 27
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ ገዥ ክፍል
