Tender Detail

Tender Details


የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይሆስፒታል ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Hawela Tula General Hospital (የሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል)


የጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይሆስፒታል ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ መድኃኒት፤ የምርመራ ሬኤጀንት ማሽነሪዎች፣ ኢኩፕመንት፣የፅህፈት መሳሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል፤ የደንብ ልብስ ፈርኒቸር፤ ህትመት፣ ኦከስጅን ማስሞላት ከነ ስሊንደር ጥገና እና እጥበት እና ኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያሳደሱ፣ የዘመኑን፣ ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 20,000/ሃያ ሺህ ብር ብቻ) ለእያንዳንዱ ጨረታ በሆስፒታሉ ስም ማሰራት አለባችሁ፡፡ የጨረታ ሰነድ መግዣ 200(ሁለት መቶ) ብር ብቻ ሲሆን የጨረታ ሰነድ በስም ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ብሎ በፖስታ ላይ መጻፍ ይኖርባቸዋል፡፡ ሲፒኦ በፖስታ ለብቻ መኖር አለበት፡፡የጨረታ ሰነድ ተከታታይ (10)አስር የስራ ቀናት መግዛት ይኖርባቸዋል፤ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታ በıoኛ ቀን ጠዋት ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል በግዥና ክፍያ ከፍል ለዚሁ በተዘጋጀው በጨረታ ሳጥን ውስጥ እንዲያስገቡ ሆኖ ጨረታው በዚሁ ዕለት ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው በስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ከመድሃኒት፤ የምርመራ ሬኤጀንት: ውጪ ያሉ ጨረታዎችን በስፔስፍኬሽን መሰረት ቅድሚያ ናሙና ማቅረብ አለበት፤ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉልም፡፡ መ/ቤቱየተሻለዘዴካገኘ ጨረታውን ሙሉበሙሉወይምበከፊል የመሰረዝመብት የተጠበቀ ነው፡፡ ስልክ ቁጥር 0462290365/ 0916836497/0924302087

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል

 

✨ messages.ai_summary
Hawela Tula General Hospital seeks suppliers for medicines, diagnostic reagents, equipment, stationery, cleaning items, electric motorcycles, uniforms, furniture, printing, oxygen filling with cylinder maintenance, and electronics. Bidders need a valid license, tax and VAT registration, supplier certificate, and must submit samples for non-medicine items.
Save Tender