የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የቢሮ ጽዳት አገልግሎት የሚሰጡትን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ጋር ውል ለመግባት ይፈልጋል።
የቢሮ ጽዳት አገልግሎት ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ECO-03/2019
የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የቢሮ ጽዳት አገልግሎት የሚሰጡትን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ጋር ውል ለመግባት ይፈልጋል።
በመስኩ የተሰማሩ የአገልግሎቱ አቅራቢዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በማሟላት መሳተፍ ይችላሉ።
- የዘመኑ ግብር የተገበረበትና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- በአገልግሎት አቅራቢነት ከሚመለከታቸው አካል ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የቫት ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ታክስ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ መመሪያ ሰነድ በመክፈል የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ 3ኛ ፎቅ በመግዛት ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት ወይም በዕለቱ በግንባር በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የአገልግሎት ግዥ ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ “CPO” ማስያዝ አለባቸው።
- የጨረታ ሠነድ በሁለት ቅጂ ኦርጂናልና ኮፒ ተብሎ ተለይቶና ታሽጎ የጨረታ ማስከበሪያውም ለብቻው ተለይቶ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለባቸው።
- ጨረታው መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
- ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ማሻሻል ወይም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የድርጅታችን አድራሻ፡- ቃሊቲ የመካኒኮችና የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት CCRDA አጠገብ በስተቀኝ የሚገኘው አዲሱ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ
ስልክ.ቁ. 011 439 2470/1057፣ የፖ.ሣ.ቁ. 870/1250 ፋክስ ቁጥር 011 439 20 08
የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን
✨ messages.ai_summary
Oromia Engineering Corporation seeks office cleaning service providers via open tender to award contracts. Eligible bidders must have a valid business license, service provider evidence, VAT registration, tax payment and clearance proof.
