የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ምእራፍ 2 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply installation test and commission Domestic water supply centrifugal pump እና Supply, and Fix Water Tanker ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/123/124/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ምእራፍ 2 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply installation test and commission Domestic water supply centrifugal pump እና Supply, and Fix Water Tanker ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የዕቃውን ዓይነት | የፕሮጀክት ስም | የጨረታ ቁጥር | የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት | የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት | የጨረታ ማስከበሪያ |
| 1 | Supply, installation test and commission Domestic water supply centrifugal pump | ለጎፋ አፓርትመንት ምእራፍ 2 | DCESF/123/2026 | መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡15 ሰዓት | መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት | 200,000.00 |
| 2 | Supply, and Fix Water Tanker | ለጎፋ አፓርትመንት ምእራፍ 2 | DCE/SF/124/2026 | መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት | መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡45 ሰዓት | 200,000.00 |
ስለሆነም፦
- ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ… ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው የብር መጠን በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው የስራ ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ጨረታ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114 40-34-33/34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72 E-mall አድራሻ info@dce-et.com
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
✨ messages.ai_summary
Supply, installation, testing and commissioning of domestic water supply centrifugal pumps, plus supply and fixing of water tankers, for the Gofa Apartment Phase 2 project. Bidders must be sector-engaged with renewed trade license, tax clearance, VAT registration, and supplier registration.
