Tender Detail

Tender Details

  • Company በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኘው የመሿለኪያ ጤና ጣቢያ
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0114700810
  • Website
  • Deadline25 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200 (ሁለት መቶ ብር) የማይመለስ
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ቆይቶ በ 10ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Pharmaceutical Products , Medical Equipment And Supplies , Laboratory Equipment And Chemicals

በቂርቶሰ ክፍለ ከተማ አስቶዳጀር ስር የሚገኘው የመሸለኪያ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መበያ ቁጥር - 01/2019

በቂርቶሰ ክፍለ ከተማ አስቶዳጀር ስር የሚገኘው የመሸለኪያ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የሎት ቁጥር የአገልግሎት አይነት የሚያሲዙት የገንዘብ መጠን በ cpo የሎት ቁጥር የአገልግሎት አይነት የሚያሲዙት የገንዘብ መጠን በ cpo
ሎት 1 መድሃኒት እና የላብራቶሪ አደንት 30,000 ሎት 8 የተለያዩ ህትመቶች እና የሰራተኛ መታወቂያ ባጅ 15,000
ሎት 2 የህክምና መገልገያ ቋሚ እቃ 30,000 ሎት9 የካልብሬሽን ሰርቪስ አገልግሎት 10,000
ሎት 3 የስራ መገልገያ የደንብ ልብስ ስፌት 20,000 ሎት10 የጤና ጣቢያው አጠቃላይ የህንጻ እድሳት ስራ  30,000
ሎት 4 የጽህፈት መሳሪያ እና አላቂ የጽዳት እቃዎች ግዥ 20,000 ሎት11 የጀነሬተርና የላውንደሪ ማሽን ጥገና  15,000
ሎት 5 የቢሮ መገልገያ ቋሚ እቃ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ 30,000 ሎት12 የ CPD አሰልጣኝ ባለሙያ 10,000
ሎት 6 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ 15,000 ሎት13 የኮምፒውተር ፣የላፕተፐፕ፣የፎቶኮፒ ፣ፐሪንተር ጥገና   10,000
ሎት 7  የላብራቶሪ ህክምና መሪያዎች ጥገና 10,000 ሎት14 የሰራተኛ ካፍቴሪያ አገልግሎት እና የምግብና የመጠጥ አቅርቦት 30,000

በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማማላት ይጠበቅባቸዋል።

ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ግዴታውን የሚያመላክቱ የቫት ተመዝጋቢ ማስረጃ፣ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ እና ለአነስተኛ እና ጥቃቅን ተቋማት ለሚወዳደሩበት ዘርፍ የድጋፍ ደብዳቤ ማስረጃ በግልጽ የሚታይ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡

እያንዳንዱ ተጫራች የሚወዳደሩበትን እቃ ዋጋ እስከነ ቫቱ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡

እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት በትክክል በመሙላትና በታሸገ ፖስታ ወይም ኢንቬሎፕ በማድረግ የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በተናጥል አሸገው የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ በመሸለኪያ ጤና ጣቢያ የግዥ ክፍል በር ላይ በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

የጨረታው ማስከበሪያ አሸናፊዎች ተለይተው ውል አስኪፈፀም ድረስ አገደተያያዘ ይቆያል፡፡

ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ ከ7 ቀን በኋላ10%የውል ማስከበሪያ  (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

የጨረታ ሳጥን ከታሸገ በኋላ የሚደርስ ማንኛውም ሰነድ ሳይከፈት ለተጫራቹ ይመለሳል፡፡

መስሪያ ቤቱ የጨረታውን 30% መጨመርና መቀነስ ይችላል።

የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈውን እቃ በራሱ የትራንስፖርት ወጪ ጤና ጣቢያው ገብቶ ከፍሎ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በመጨረሻው ቀን በ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያኑ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ቢሮ ቁጥር 38 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

በመጨረሻው ቀን በአል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡

የጨረታው ሰነድ በመሸለኪያ ጤና ጣቢያ ቢሮ ቁጥር 07 ረዳት ፋይናንስ ኦፊሰር ቢሮ ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው እቃዎች ጤና ጣቢያው ባዘጋጀው እስፔክስፊኬሽን መሰረት ሲሆነ ለሁሉም እቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

አድራሻ ፡-ደብረዘይት መንገድ ቴሌ ጋራዥ ፊት ለፊት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ - ማሳሰቢያው ይህ ሰነድ ሙሉ በሙሉ ወይም በክፍል 1 እና 7 ውጭ ያሉት ገጾች ኮፒ በማድረግ የሚጠይቀውን መጠይቅ በመሙላት እያንዳንዱ ገጽ ላይ በመፈፈረም ፣የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ መመለስ አለበት ማሳሰቢያው ተግባራዊ ካልሆነ  የሚቀርበው ጐደሎ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።

ለተጨማሪ መረጃ፡ ግዥ ክፍል በስልክ ቁጥር 011 4 70 08 10 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የመሻለኪያ ጤና ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Meskelekiya Health Station invites bids for 14 lots covering medicines, medical/lab equipment, office and cleaning supplies, uniforms, printing, equipment maintenance, calibration, building renovation, cafeteria services, and training. Bidders need a valid license, VAT registration, and supplier support letter.
Save Tender