Procurement of Maintenance and Repair Service
Tender Information
| Title | Procurement of Maintenance and Repair Service |
| Description | የእንጀራ ቤት ቶንና ጭስ ማውጫ፤ምጣድ እና ጉልቻ ጥገና አገልግሎት ግዥ KIoT 2019 |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-NC-0014-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-21 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-09-17 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | kedida, Room 422 kombolcha, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 940361714 Email: jemallegas@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 208, Postal Code: 00 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ዩኒቨርሲቲዉ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡ ስራዉ ተቀባይነት/አገልግሎቱ/ የሚያገኘዉ አሸናፊዉ ድርጅት የሚሰራዉን የኤሌክትሪክ ምጣድን ጥገና እና የእንጨት ምጣዶች ጥገና በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ ተቀባይነት ሲያገኝ ብቻ ነዉ ፡፡ ተወዳዳሪዎች ስራው የተቀላጠፈ እንዲሆን ኮምቦልቻ፤ደሴና አካባቢዉ መሆን አለባቸው ፡፡አሸናፊው ድርጅት የኤሌክትሪክ ምጣድ ጥገና እና የእንጨት ምጣድ ጥገና የሚያስፈልጉ ማቴርያሎችን ከአሸዋና ሲሚንቶ በስተቀር ሌሎች የሚቀየሩ እቃዎችን በአሸናፊው ድርጅት በማቅረብ የጥገና ስራውን መስራት አለበት፡፡ አሸናፊው ድርጅት ባሸነፈበት ዋጋ አገልግሎቱን የማያቀርብ ከሆነ በመመሪያው መሠረት የጥፋተኝነት ሪፖርት ተሞልቶ ይላካል፡፡የሚሰሩት ስራዎች ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፤
1.የኤሌክትሪክ ምጣድን ጥገና ብዛት-39;-ምጣዶችን ከደገና ሸክላቸዉን በጀሶ አቡክቶ የማያያዝና ፍሬሙን አስተካክሎ በመግጠም ኮኔክተሮችን ከመስመሩን ኮኔክተሮች ጋር የማገናገገኘት ስራ በመስራት የመጠገን ስራ መስራት እንዲሁም 39 ምጣዶች የሚቀየር ማንኛውንም እቃ ምጣድን ጨምሮ ቀይሮ የሚጠግን ይሆናል፡፡በአጠቃላይ ሁሉም የኤሌክትሪክ ምጣዶች አገልግሎት መስጠታቸው ተፈትሾና ተረጋግጦ ማስረከብ ይጠበቅበታል
2. የእንጨት ምጣዶች ብዛት 30 ፤-የእንጨት ምጣዶችንና የጨስ ማዉጫቸዉን በአሸዋና ስሚንቶ የምጣዶችን የመጠገን ስራ መስራት
30 ውን የእንጨት ምጣድ ከአሸዋና ስሚንቶ በስተቀር ሙሉ እቃውን በመቻል የጥገና ስራውን ይሰራል፡፡
የምጣዱን ማስቀመጫ ጉልቻ ባድስ መልክ ይሰራል፡፡