Tender Detail

Tender Details


በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ 400 (አራት መቶ ብር ብቻ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000473232708 በጨረታ ተሳታፊው ድርጅት ስም ገቢ በማድረግ ከላይ በተጠቀሱት ግዢዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥርWSSF/LP/006/2026

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች እና ግብአቶች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1

DIFFERENT BOLT, NUT, WASHER, CIRCLIPS, COTTER PIN, and VALVES, FLAT FILE

2

FACTORY ELECTRICAL ITEMS (power supply, signal isolator, total counter, PH transmitter, weighing indicator, miniature circuit breaker, overload relay, IGBT MODULE, Pneumatic reducer valve and graphite packing)

3

SUGAR BAG and SEWING YARN

4

DIFFERENT PASTES, PAINTS and OILS, FLEXIBLE HOSE, FIRE FIGHTING HOSE WITH COUPLING, DIFFERENT HOSES, SCRAPPING CUTTER AND BRUSH.

5

RO-MEMBRANE, CARTILAGE FILTER, ANIONIC & CATIONIC RESIN, MULTIGRADE FILTER, MILL SANITERY CHEMICALS, ANTISCALENTS, FLOTATION FLOCULANTS CAUSTIC SODA.... And others)

6

COMPLETE DEEP WELL PUMP WITH MOTOR AND OTHER ACCESSORIES, COMPLETE CENTRIFUGAL HORIZONTAL PUMP WITH MOTOR.

7

INPUTE FOR POULTRY FARM (CONCETRATE, LYSINE, METHIONINE, DEP, COLORANT YELLOW, TOXIN BINDEY, RUMINANT PRIMIX)

8

ELECTRO-MECHANICAL ITEMS, CIVIL WORK, UTILITY, WATER SUPPLY AND SANITARY,

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ 400 (አራት መቶ ብር ብቻ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000473232708 በጨረታ ተሳታፊው ድርጅት ስም ገቢ በማድረግ ከላይ በተጠቀሱት ግዢዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡ 
    ወንጂ/ሽዋ ስኳር ፋብሪካ
    ጫከሲኮ ሬሲፕስ ህንጻ 25 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201
    ስተጨማሪ መረጃ 0414 5585229/0115516082/0984550101
    በዲስ ስበባ
  2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር ቴክኒካል ዶከመንት ጋር የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት፤ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በየግዢ መጠይቁ ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 6፡00 ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰአት ላይ ከላይ በተገለጸው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 201 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛው ቀን በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የሚጠቀስ ይሆናል፡፡
  5. ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ወንጂ /ሸዋ ስኩር ፋብሪካ

✨ messages.ai_summary
Wonji/Showa Sugar Factory seeks suppliers for spare parts and inputs across eight categories, including bolts, valves, electrical items, pumps, chemicals, hoses, poultry inputs, and electromechanical/civil works. Bidders must hold a renewed trade license and submit technical documents with tax clearance, VAT registration, taxpayer and supplier registration certificates.
Save Tender