የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት 2019 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የግልፅ ጨረታ የግዥ መስያ ቁጥ 001/2019
የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት 2019 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
| ሎት | የሚገዙ እቃዎች | የሎቱ ዝርዝር | በሲ ፒኦ የሚይዝ የገንዘብ መጠን |
| ሎት 1 | ቋሚ ዕቃዎች | 35,000 (ሰላሳ አምስት ሺህ ብር) | |
| ሎት 2 | ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች | 40,000 (አርባ ሺህ ብር) | |
| ሎት 3 | የጽህፈት እቃዎች | 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) | |
| ሎት 4 | ደንብ ልብስ | 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) | |
| ሎት 5 | የጽዳት እቃዎች | 10,000 (አስር ሺህ ብር) | |
| ሎት 6 | አላቂ የትምህርት እቃዎች | 10,000 (አስር ሺህ ብር) | |
| ሎት 7 | የህክምና እቃዎች | 4,000 (አራት ሺህ ብር) | |
| ሎት 8 | የእስፖርት እቃዎች | 10,000 (አስር ሺህ ብር) | |
| ሎት 9 | የቤተ ሙከራ እቃዎች | 6,000 (ስድስት ሺህ ብር) | |
| ሎት 10 | የህትመት እቃዎች | 5,000 (አምስት ሺህ ብር) | |
| ሎት 11 | የጥገና እቃዎች | 4,000 (አራት ሺህ ብር) | |
| ሎት 12 | የትራንስፖርት አገልግሎት | 3,000 (ሶስት ሺህ ብር) | |
| ሎት 13 | የጭነት አገልግሎት | 3,000 (ሶስት ሺህ ብር) | |
| ሎት 14 | የስልጠና ግብአት | 3,000 (ሶስት ሺህ ብር) |
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለሚያመጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች ሰርተፊኬት ማቅረብ አለበት፡፡
- አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ላይ ተቀባይነት የለውም፡፡
- ድርጅቱ 20 ፐርሰንት የመጨመር እና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በየአንዳንዱ ሎት የሚጠየቀውን በባንክ የተረጋገጠ (C.P.O) ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- በጥቃቅን የሚሳተፉ ነጋዴዎች ከሚመለከተው አካል ደብታቤ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
- ቋሚ ዕቃዎች ናሙና የሚቀርብ በፎቶ ሲሆን ከዚያ ውጭ ያሉ እቃዎች ናሙና በአካል መቅረብ አለበት
- አሸናፊዎች የአሸነፉትን ጠቅላላ ዋጋ 10 ፐርሰንት (የውል ማስከበሪያ) ማስያዝ አለባቸው ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት የእቃ ናሙና ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት መቅረብ አለበት፡፡
- ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም
- ተጫራቾች የጨረታውን ማቅረቢያ ሰነድ በስራ ሰዓት ከመስሪያ ቤቱ ፋ/ግ/ን/አስ/ቢሮ ቁጥር 9 የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 100 ብር በመግዛት በጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በታሸገ ሁለት ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛው እለት 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በትምህርት ቤቱ ቤተ-መጽሀፍት ይከፈታል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- አድራሻ ፡- ገርጂ ሮባ ዳቦ ቤት ገባ ብሎ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አጠገብ
የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
Open tender for the procurement of various goods and services across 14 lots, including fixed assets, electronics, office supplies, uniforms, cleaning materials, educational consumables, medical items, sports equipment, laboratory supplies, printing materials, maintenance items, transport and freight services, and training inputs. Bidders must have a renewed trade license, tax ID, VAT registration, and supplier certificate.
