በኢሉአባቦራ ዞን የዳሪሙ ሆስፒታል ዕቃዎችን በ 2019 ዓ. ም የበጀት ዘመን ሆስፒታሉ፣ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የዳሪሙ ሆስፒታል
የጨረታ ማስታወቂያ
በኢሉአባቦራ ዞን የዳሪሙ ሆስፒታል ዕቃዎችን በ 2019 ዓ. ም የበጀት ዘመን ሆስፒታሉ፣ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- በዚሁ መሠረት፡-
- የጽህፈት መሳሪያዎች
- የፅዳት ዕቃዎች
- የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸሮችን
- የደንብ ልብሶች
- የተለያዩ ጎማዎችና ካሜራዎች
- የተለያዩ ህትመቶች
በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
- የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
- የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 3% በባንክ በተመሰከረ ቼክ ወይም ሲፒኦ ከውድድር ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
አሸናፊ ተጫራቾች ለመልካም ሥራ አፈፃፀም የጠቅላላ ዋጋውን 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን አንስተው ለተከታታይ የሥራ ቀን 15 ቀናት የጨረታውን ሰነድ ከኢሉባቦር ዞን ዳሪሙ ሆስፒታል በመውሰድ አንድ ሰነድ መቶ ብር በመግዛት ዋጋውን ሞልተው ከገዙበት ቀን ጀምሮ እስከ 13/12/2018 ዓ.ም ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ጽ/ቤት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በ3/13/2018 ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
የጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ3/13/2018 በ8፡30 ሰዓት በግልፅ ይከፈታል፡፡
የዕቃው ማስረከቢያ ቦታ ዳሪሙ ሆስፒታል ሆኖ ጠቅላላ ወጪ የሻጩ ግዴታ ነው፡፡
በሌላ ተጫራቾች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
የዕቃው ብዛት ከውድድር በኃላ የሚገለፅ ይሆናል፡፡
መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ ከተራ ቁጥር 1-7 በተጠቀሰው ያልተስማማ በጨረታው መሳተፍ የለበትም ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0474440319/0948112134 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ፡፡
በኢሉአባቦራ ዞን የዳሪሙ ሆስፒታል
