Tender Detail

Tender Details

  • Company የቦሌ ቡልቡላ 2ኛ/ደ/ት/ቤት
  • Address , Phone: 011-440-58-79
  • Website
  • Deadline28 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityበባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ CPO
  • opening dateበ11ኛው የስራ ቀን በዚሁ እለት በ4፡30
  • Categories Cleaning & Janitorial , Electrical And Electromechanical , Office Supplies And Services

በቦሌ ከ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኘው የቦሌ ቡልቡላ 2ኛ ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ ዕቃ ሎት1.

የቦሌ ቡልቡላ 2ኛ/ደ/ት/ቤት


ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

መስያ ቁጥር 001/2018

በቦሌ ከ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኘው የቦሌ ቡልቡላ 2ኛ ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ ዕቃ ሎት1. የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ሎት2 የጽዳት መገልገያዎች፡ ሎት3 የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎችን ፣ሎት4 ፈርኒቸር ፣ ሎት5. የህንፃ መሳሪያ፣ ሎት6. የደንብ ልብስ፣ ሎት7. የስፖርት ማቴሪያል፣ ሎት8. መፃህፍት ሎት9 ጭነት! ሎት10. ትራንስፖርት ስራዎች፣ ሎት11 ጭነት! ሎት12 ትራንስፖርት : ሎት13 ውሃና ቆሎ፣ ሎት14 መፅሀፍ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆንም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ስለሆነም፡-

  1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያስው፤ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም በገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገቡ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  2. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል መግዛት አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ስሚወዳደሩበት ዕቃ በዕያንዳንዱ ሎት1.የፅህፈት 12.500 ሎት2.የዕዳት 7.500 ሎት 3.ኤሌክትሮኒከስ 15.000 ሎት 4.ፈርኒቸር 15,000 ሎት5 የህንፃ መሳሪያ 2,000 ሎት 6 ደንብ ልብስ 8,000 ሎት 7 የስፖርት ማቴሪያል 7.500 ሎት 8 ህትመት 1,000 ሎት 9 ና 1,000 ሎት 10 ሰብስ ስፌት 1,000 ሎት 11 ጭነት 4,000 ሎት12 ትራንስፖርት 4,000 ሎት13 ውሃና ቆሎ 2,000 ሎት14 መፅሐፍ 2,000 በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ CPO ከጨረታው ሰነድ ጋር እያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ለማስገባት በሚመጣበት ጊዜ ሳምፕል ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች አብሮ ማስገባት ሳምፕል ማምጣት ለማይችል በፎቶ አብሮ ማስገባት ስስበት፡፡ ሳምፕል ያላቀረበ ተጫራች የጨረታውን ሰነድ የማናወዳድር መሆኑን በቅድሚያ ት/ቤቱ ይገልፃል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ የድርጅቱን ማህተብ በማድረግና በፊርማ በማረጋገጥ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2:30-11:00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 04 በመቅረብ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በማግስቱ ማለትም በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታሽጎ በዚሁ እለት በ4፡30 ሰዓት በቦሌ ቡልቡላ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በቢሮ ቁጥር 04 ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ሲቀመጥ ቫትን ያካተተ መሆኑን መግስፅ አለበት፡፡
  7. በጨረታው አሸናፊ የሆነ አቅራቢ የውል ማስከበሪያ የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ (10%) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  8. ት/ቤቱ አሸናፊው ተጫራች ያቀረበው ዋጋ ሳይቀይር 20% መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡
  9. እሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ ውል ከተፈራረመበት ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ እስከ ት/ቤቱ ንብረት ክፍል በራሱ ትራንስፖርት ማድረስ ይኖርበታል፡፡
  10. ት/ቤቱ በጨረታው የተሻለ ዘዴ ወይም እማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. በማስታወቂያ ላይ ያልተገለፁ ነገሮች ቢኖሩም በግዥ መመሪያ መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
  12. ሳንፕል ማቅረብ ያልቻለ ተወዳዳሪ ከውድድሩ ውጪ መሆኑን እናሳስባለን፡፡

አድራሻ፡- ቦሌ ከ/ከ/ወረዳ 12 ቦሌ ቡልቡላ 2ኛ ደ/ት/ቤት ዳሮን ባርና ሬስቶራንስ ጀርባ

ለበለጠ መረጃ፡- 011-440-58-79

የቦሌ ቡልቡላ 2ኛ/ደ/ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for supply of permanent and consumable goods to Bole Bulbula 2nd Primary School across 14 lots: office supplies, cleaning materials, electronics, furniture, building equipment, uniforms, sports materials, books, printing, tailoring, loading, transport, water and grain. Bidders need valid trade license, VAT registration, tax clearance, and supplier registration certificate. Samples required for specified items.
Save Tender