Tender Detail

Tender Details


ቲ.ኤስ.ዲ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህር ከሲመንስ (SIMENS) ድርጅት በተለያየ ጊዚያት ያስመጣቸውን እና የገዛቸውን የተለያዩ የኤሌክትክ ዕቃዎች እና የስልክ ቀፎዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

TSD Engeenering


ቲኤስዲ ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

TSD ENGINEERING PLC

ቀን 13/12/2018

የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2018

ቲ.ኤስ.ዲ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህር ከሲመንስ (SIMENS) ድርጅት በተለያየ ጊዚያት ያስመጣቸውን እና የገዛቸውን የተለያዩ የኤሌክትክ ዕቃዎች እና የስልክ ቀፎዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም አካል ከዚህ በታች በተመለከተው የጨረታ መመሪያ መሰረት በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

  1. ተጫራቾች ከዚህ በታች በተመለከተው የድርጅቱ ፋይናነስ ቢሮ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዐት የጨረታውን ሰነድ በብር 500 (አምስት መቶ) ሳሪስ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ማንኛውም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዕቃዎቹ በሚገኙበት ሳሪስ ካዲስኮ ህንፃ ጌም ሆቴል አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን በመሄድ ዘወትር በሥራ ሰዐት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሰዐት ድረስ መመልከት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ሊገዙት የሚፈልጉትን እቃ LOT የሚያቀርቡበትን ዋጋ በጨረታው ዶክመንት ውስጥ በተዘጋጀው የመሸጫ ዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ በመሙላት ለእያንዳንዱ LOT በተለያየ እና በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ሳሪስ ካዲስኮ ህንፃ ጌም ሆቴል አከባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ግቢ ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
  5. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት LOT ዕቃ የጨረታ ማስረከቢያ የሚጫረቱበትን የጠቅላላ ዋጋ በመቶ(2%)  በቲ.ኤስ.ዲ ስም በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ከጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው ነሃሴ 23 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ይዘጋል፡፡

የጨረታው አሸናፊዎች ዝርዝር ከሶስት የሥራ ቀናት በኋላ በድርጅቱ የማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ይለጠፋል፡፡  አሸናፊውም ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር (10) ቀናት ውስጥ ገንዘቡን ገቢ በማድረግ ዕቃውን መረከብና ማንሳት ይኖርበታል፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስረከቢያ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡

  1. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡ ሳሪስ ካዲስኮ ህንፃ ጌም ሆቴል አከባቢ

ስልክ፡ +251 11440 33 55/56

ሞባይል፡ +251 910 27 44 20

ኢሜይል፡ tsdengineeringplc@gmail.com

ዌብሳይት፡ www.tsdethiopia.com

Save Tender