Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Admas Business
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline29 Aug 2026, 11:48 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-19 11:48:00
  • Categories Accounting & Auditing

Addis Admas Business

Addis Admas Business


አዲስ ሰድማስ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግል ማህበር

የውጭ ኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አዲስ አድማስ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከሐምሌ 01 ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን እና በቀጣይም በበጀት ዓመቱ ሂሳቡን የሚመረምሩለት የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

1ኛ– ተጫራቾች ኦዲት ላድረግ  ከኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ፈቃድ የተሰጣቸው እና የዘመኑ የታደሰ የምዝገባ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

2ኛ-ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡

3ኛ-ተጫራቾች ለኦዲት ስራው የሚመድባቸው ባለሞያዎቸ ብዛት እና የትምህርት ዝግጅታቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

4ኛ– ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የገበሩ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

5ኛ-ከዚህ በፊት በሂሳብ ኦዲት ምርመራ ከሰሩባቸው ድርጅቶች የስራ አፈጻጸማቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

6ኛ–ተጫራቾች የኦዲት ስራቸውን የሚያጠናቁቅበት የጊዜ ገደብ መግለጽ ይኖርባቸዋል

7ኛ-ተጫራቾች ለውድድሩ ተፈላጊ የሆኑ ማስረጃዎችን በማያያዝ  የፋይናንሻል እና የቴክኒካል ሰነዶችን ለየብቻ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ  ፖስታ ውስጥ  በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በስራ ቀን እና ሰዓት ጠዋት ከ2፡00 – 11፡00 ሰዓት ድረስ ሰነዶቻችሁን አሟልታችሁ አራተኛ ወለል በሚገኘው በህንጻው ጽ/ቤት የበር ቁጥር 408 እንድታቀርቡ እናሳውቃለን፡፡

8ኛ-ማህበራችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን

የመሰረዝ መብት በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

9ኛ-የኦዲት ስራ የሚሰራው በአይ ኤፍ አር ኤስ እስታንዳርድ መሰረት ነው፡፡

10ኛ-ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0112-73-53-57/0953-12-12-44 በመደወል ማግኘት ይችላሉ

ማህበሩ

Save Tender