Tender Detail

Tender Details

  • Company የነቀምቴ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ
  • Address , Phone: 09 17 03 80 42
  • Website
  • Deadline30 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 300 (ሶስት መቶ) የማይመለስ
  • Bid Security2% የተወዳዳሪ መመሪያ ላይ የተጠቀሰ ብር/በባንክ የተረጋገጠ CPO
  • opening dateጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 ኛው ቀን እስከ 4፡05 ሠዓት
  • Categories Cleaning & Janitorial , Electrical And Electromechanical , Office Supplies And Services

የደንብልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የፈርኒቸር፣ የትምህርት መገልገያ መሳሪያዎች እና የመኪና ጎማዎች ግዢ

የነቀምቴ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዳማ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት ለወረዳችን የሚያስፈልጉትን የደንብልብስ፣ የጽህፈት ማሳሪያች እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የኤሌክትሮንክስ፣ የፈርኒቸር እና

የትምህርት መገልገያ መሳሪያዎች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ከላይ የተጠቀሱትን እቃዎችን ማቅረብ ስምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ

❖ የታደሰ የዘመኑን የንግድ ፍቃድ የ2018/2019 ዓ.ም የታደሰ እና ግብር የተከፈለበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

❖ ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።

❖ ተጫራቾች የአቅራቢዎች ተርታ ላይ መመዝገባቸውን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው ።

❖ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% የተወዳዳሪ መመሪያ ላይ የተጠቀሰ ብር/በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ አለባቸው።

❖ አሸናፊው ድርጅት በራሱ ወጪ ዕቃውን አዳማ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት ድረስበማቅረብ አስፈላጊውን ወጪ(የማውረጃ) ይሸፍናል።

❖ አሸናፊው ድርጅት ጥራቱን ያልጠበቀ እቃ ካቀረበ በራሱ ወጪ የመለወጥ ግዴታ አለበት።

❖ መ/ቤቱ ካቀረበው ሰነድ ውጪ በሌላ ሰነድ በአማራጭነት ማቅረብ አይችልም።

❖ አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ አለበት።

❖ ተጫራቾች የእቃውን ናሙና ሰነዱን በሚያስገቡበት ጊዜ ማቅረብ አለባቸው።

❖ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15(አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ) በመክፈል ከአዳማ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

❖ ጨረታው የሚዘጋው በ16ኛው ቀን በ6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው እለት በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።

❖ መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ከገኘ ጫረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

❖ ለተጨማሪ መረጃ የአዳማ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት።

የስልክ ቁጥር 022 112 7908 ወይም 022 111 2169 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

 

የአዳማ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of uniforms, office supplies, cleaning materials, electronics, furniture, educational equipment, and vehicle tires via open tender. Bidders must hold a renewed trade license, VAT registration, and supplier registry proof. Samples required; delivery to Adama District Finance Office at bidder's cost.
Save Tender