Tender Detail

Tender Details

  • Company በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ሱሉልታ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline03 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300 (ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Security100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ) በሲፒኦ (CPO) ብቻ
  • opening dateለ21 ተከታታይ ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Categories Vehicle tire

የተለያዩ መጠን ያላቸው ጎማዎችን መግዛት

በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ  ክፍለ ከተማ  ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የተለያዩ መጠን ያላቸው ጎማዎችን  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

1.      በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2.    የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3.    በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

4.    ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ (CPO) ብቻ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ) በክፍለ ከተማችን ውስጥ ባሉት ባንኮች በተመሰከረ (CPO) ብቻ ማቅረብ የሚችሉ።

5.    ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በመውሰድ በትክክል በመሙላት በታሸገ ፖስታ ዋናውና ፎቶ ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋ።

6.    ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀን ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በስንቄ ባንክ አካውንት ቁጥር 1064628071215 የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በማለት ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ።

7.    ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይንም ቅዳሜ እና እሁድ ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጠዋት እስከ 4፡00 ሰዓት ሰነዱን የጨረታ ሳጥን ገብቶ በዚያው ቀን 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

8.    ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታዉ ይከፈታል።

9.    ፅ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እና ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 04 37 15 50/ 09 12 06 78 28 ወይንም የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት እቃ ግዢ ክፍል በአካል ቀርበው መረዳት ይችላሉ።

የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for purchasing various sizes of tires by Sululta Sub-City Finance Office. Bidders must have valid trade license, VAT registration, tax ID, and supplier registration. Bid security via CPO only.
Save Tender