Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Land Bureau (የኦሮሚያ መሬት ቢሮ)
  • Address ሳርቤት አደባባዩን ዞሮ ወደ ቄራ መሄጃ ዋናው አስፓልት 200 ሜትር ላይ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስሪያ ቤቶች ቅጥር ግቢ ውስጥ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910622700
  • Websitehttps://oromialand.et/
  • Deadline26 Aug 2026, 2:00 PM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityETB 300,000.00 (Three Hundred Thousand Birr)
  • opening dateAug 26, 2026 at 2:30PM
  • Categories Vehicle tire

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB/2/2019 ለመስሪያ ቤቱ የመኪና ጎማዎች ከህጋዊ ድርጅቶች በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Oromia Land Bureau (የኦሮሚያ መሬት ቢሮ)


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ


የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB/2/2019 ለመስሪያ ቤቱ የመኪና ጎማዎች ከህጋዊ ድርጅቶች በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል::

  • •     ድርጅቶች የዘመኑን ግብር የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና ከመጋዝን (stoke) ውስጥ ጎማውን ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርባቸዋል።
  • •   ተጫራቾች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር / TIN NO/ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
  •     ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ/ በመከፈል በኦሮሚያ መሬት ቢሮ 3ኛ ፎቅ ፋይናንስ ከፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
  • •      ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
  • •    የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ በCPO ብቻ ለመወዳደር 300,000 (ሶስት በመቶ ብር ብቻ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • •      ተጫራቾች የእቃዎቹን የዋጋ ዝርዝር በጨረታ ማወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ስማቸውን፤ፊርማቸውንና አድራሻቸውን በማስፈርና ማህተም በማድረግ የጨረታ ዶከመንቶችን የራሳቸውን የፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒውን እና የጎማዉ የቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒውን ዶከመንቱን በተለያየ ከCPO ጋር በአምስት (5) በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • •      ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  • •     የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ ወይም ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  • •        የጨረታው አሸናፊ አካል በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ ዕቃውን ጨርሶ ማስረከብ የሚችል።
  • •      መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • •      ለተጨማሪ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር መጠቀም ይችላሉ /0949445729/0910622700/0919519951/0946653304

    አድራሻ ፡- ሳርቤት አደባባይን ዞሮ ወደ ቄራ መሄጃ ዋናው አስፋልት 200 ሜትር ላይ የኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት መስሪያ ቤቶች ቅጥር ግቢ ውስጥ

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ

✨ messages.ai_summary
Oromia Land Bureau invites bids from legal organizations to purchase vehicle tires. Bidders must show current tax payment, VAT registration, TIN, supplier registration, and ability to supply tires from stock.
Save Tender