Tender Detail

Tender Details

  • Company የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት
  • Address ደ/ብርሃን ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline09 Oct 2026, 9:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateጳጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ም 6፡00 ሰዓት
  • Categories Vehicle

የባጃጅ ሽያጭ በጨረታ

የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት


ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንሰ ደ/ብርሃን ቅርንጫፍ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ አሰፋ ሙሉነህ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈጻጸም ተከሣሽ ስም የተመዘገበ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪ (ባጃጅ) የሰሌዳ ቁጥር አማ-01-40830 ሞዴሉ ICON-X የሻንሲ ቁጥር MD9EP2B15K 1275625 የሞተር ቁጥር EP1K 6000709 የተሰራበት ዘመን 2019 የሆነ ባጃጅ ከአሁን በፊት በቁጥር 71004 በቀን 23/09/2015 ዓ.ም ከአዲስ አበባ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የንፋስ ስልክ ላፍቶ ምድብ ችሎት እገዳ ያለበት መሆኑና ዓመታዊ የተሽከርካሪ ምርመራ በማስመርመር የሚጠበቅባቸውን የቦሎ ቅጣት እና የአገልግሎት ክፍያ ብር 12,121 /አስራ ሁለት ሺህ አንድ መቶ ሃያ አንድ ብር/ ለመንግስት የሚከፈል ያለ መሆኑን አውቀው ከፍተኛ ዋጋ ለሚያቀርብ ተጫራች ንብረቱ በሚገኝበት በአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መስሪያ ቤት ደ/ብርሃን ከተማ በእምዬ ምኒሊክ ከፍለ ከተማ ንግስት እሌኒ ቀበሌ በሚገኘው በከሣሽ ዋና መ/ቤት ውስጥ ጳጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል።

በመሆኑም:-

  1. ተጫራቾች ያሸነፉበትን 1/4ኛውን ወዲያውኑ በሲፒአ ለሀራጅ ባዩ የማስያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
  3. ንብረቱን ለመሸጥ ምክንያት የሆነው ለፍርድ ማስፈፀሚያ ነው።
  4. ገዥው በጨረታ ለገዛው ንብረት ዋጋውን ሳይከፍል የቀረ እንደሆነ ወይም በህግ በተወሰነው በዚሁ የሽያጭ ማስታወቂያ ላይ በተገለፀው መሠረት ዋጋውን ያላስቀመጠ እንደሆነ ሽያጩ ይሠረዛል። በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ/429/2/ መሠረት ለሃራጅ ማስታወቂያው የተደረገውን ወጪ እንዲከፍል ይገደዳል።
  5. የሐራጅ ማስታወቂያውን ለማቋረጥ የሚቻልበት የተሻለ መንገድ ካለ የጨረታ ማስታወቂያው በማንኛውም ጊዜ ሊቋረጥ ይችላል።

የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት

✨ messages.ai_summary
- Second-round auction of a 2019 Bajaj three-wheeled vehicle (plate AMA-01-40830, model ICON-X, chassis MD9EP2B15K1275625, engine EP1K6000709), sold by court execution order. - Issued by the South Shewa Zone High Court; posted 2026-08-12. - Auction and bid submission will take place at the Akufada Micro Finance head office in Debre Birhan (Emde Menilik sub-city, Queen Eleni kebele) on Pagume 4, 2018 E.C., from 3:00 to 6:00 local time. - Bidders must present identification before the bid opening; the winner must immediately deposit one-quarter of the bid amount via CIPA with the auctioneer. - The vehicle carries unpaid government inspection fines and service fees of 12,121 birr.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender