Procurement of Food and Beverages
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Procurement of Food and Beverages |
| Description | Procurement of Refreshment (ለኢትዮጵያ ስታሲቲክስ አገልግሎት ስልጠና የሚዉል) |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-NC-0884-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-11 19:56:22 |
| Invitation Date | 2026-08-10 19:56:22 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Arba Minch University Main Campus, Room ሕ-263 B-MC-4531 Arba Minch , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Tax Payer Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
በተጠየቀዉ ልክ መጠን እና ዝርዝር መግለጫ መሰረት አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን አገልግሎት አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ (ኩልፎ) ካምፓስ በራሱ የሰዉ ኃይል እና ትራንስፓርት በማድረስ ማስተናገድ ይኖርበታል፡፡ የሚቀቡት ግብዓቶች ፡- ሪፍሬሽመንት (የመስተንግዶ አገልግሎት) ሻይ ወይም ቡና ወይም ወተት፤ ቦንቦሊኖ ወይም ሳምቡሳ፤አንባሻ ወይም ድፎ ዳቦ ወይም የቀይ ጤፍ አነባብሮ፤የገብስ ቆሎ ወይም እንደየአካባቢዉየሥራ ሥር ምግቦች፤አንድ ሙዝ ለአንድ ሰልጣኝ እና 0.5 ሊትር የታሸገ ዉሃ ተካቶ ጠዋትና ከሰዓት የሚቀርብ
ማሳሰቢያ፡- በአንድ ጊዜ ለአንድ ሰዉ የሚቀርበዉ ከተገለፁት ዉስጥ ከሁለት አንዱን ይሆናል፡፡
አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ሪፍሬሽመንት የመስተንግዶ አገልግሎት የሰልጣኞች ቁጥር በተጠቀሙበት የቀን ብዛት ተሰልቶ ወይም ተባዝቶ እና ዉል በመግባት ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡- በአንድ ጊዜ ለአንድ ሰዉ የሚቀርበዉ ከተገለፁት ዉስጥ ከሁለት አንዱን ይሆናል፡፡
አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ሪፍሬሽመንት የመስተንግዶ አገልግሎት የሰልጣኞች ቁጥር በተጠቀሙበት የቀን ብዛት ተሰልቶ ወይም ተባዝቶ እና ዉል በመግባት ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል፡፡
