Tender Detail

Tender Details

  • Company የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የኮምቦልቻ ወረዳ ፍርድ ቤት
  • Address ምስራቅ ሐረርጌ ፣ ኦሮሚያ:ኢትዮጲያ, Phone: 0913893337
  • Website
  • Deadline22 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 500 /አምስት መቶ ብር/
  • Bid Securityብር 25000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር/
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 15 ቀን ቆይቶ በ 16 ኛው ቀን 04፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Cleaning & Janitorial , Stationery Materials , Electronics Materials , Equipment , Vehicle Spare Parts

የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የኮምቦልቻ ወረዳ ፍርድ ቤት ለስራ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛትን ይመለከታል፣ በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃዎች ማቅረብ የሚችሉትን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የኮምቦልቻ ወረዳ ፍርድ ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የኮምቦልቻ ወረዳ ፍርድ ቤት ለስራ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛትን ይመለከታል፣ በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃዎች ማቅረብ የሚችሉትን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

➢ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች

➢ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና እቃናጎማዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

ተወዳዳሪዎች ማቅረብ ያለባቸው።

1.     በዘርፉ የተሰማሩበትን ስራ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር ከፍለው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2.     ተጫራቾች የምትወዳደሩበትን የጨረታ ማስከበሪያ ጠቅላላ ብር 25000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ብር በቢሮ ስም አስገብቶ ማቅረብ የሚችል።

3.     ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውንና ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4.     የግብር ከፋዮች ቁጥር ቲን ያላቸው እሴት ታክስ 15 ፐርሰንት ቫት ተመዝጋቢዎች መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

5.     ተጫራቾች ጨረታ ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ወደ ኮምቦልቻ ወረዳ ፍርድ ቤት ቢሮ ገቢ ማድረግ የሚችል።

6.     ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ከኮምቦልቻ ወረዳ ፍርድ ቤት ቢሮ መግዛት ይችላል።

7.     የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናትአየር ላይ ከዋለ በኋላ በ16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በእለቱ ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

8.     መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የበለጠ መረጃ፡- ለማግኘት ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0913893337 / 0937503917 /0913746418/ 095403523 ደውለው ወይም መ/ቤታችን ድረስ በጽሁፍም ሆነ በአካልቀርበው መረዳት ይችላሉ።

 

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የኮምቦልቻ ወረዳ ፍርድ ቤት

✨ messages.ai_summary
- Procurement: Various items for court office use — fixed assets, stationery, electronics, cleaning materials, and vehicle spare parts/tires. - Issued by: East Hararghe Zone, Kombolcha District Court (Oromia). - Important dates: Announcement posted 2026-08-10. The bid closes after 15 consecutive days on the 16th day at 4:00 (morning local time) and is opened the same day at 4:30 (afternoon local time). - Costs: Bid document price ETB 500 (non-refundable); bid bond ETB 25,000. - Key requirements: Valid business license, current tax payment proof, TIN and 15% VAT registration evidence, and submission of original plus copy in a sealed wax envelope.
Save Tender