Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 አሰተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 011-318-5510
  • Website
  • Deadline13 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price400 (አራት መቶ ብር)
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 10 ቀን ቆይቶ በ 10ኛው ቀን 04፡00 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Cleaning & Janitorial , Stationery Materials , Equipment

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 አሰተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2019

 

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1 የደንብ ልብስ/6211 /

ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ/6212/

ሎት 3 የጽዳት እቃዎች/6218/

ሎት 4 ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና መጽሀፍት/6219/

ሎት 5 ቋሚ እቃ /63/3/

ሎት 6 የእንስሳት ህክምና መድሀኒት /6214/ 

ሎት 7 የተለያዩየ የጓሮ አትክልት ዘር /6221/ 

ሎት 8 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች /6241/

በዚሁም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾቾ መሳተፍ 8, የምትችሱ መሆኑን እንገልፃስን።

1.    ተጫራቾች ከስራው ዘርፍ ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው ፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚገልፅ “ማስረጃ (Tax clearance) ማቅረብ የሚችል።

2.    በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ቫት (Vat) ሰርተፍኬትና ቲን (Tin) ሰርተፍኬት ኮፒውን ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።

3.    ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 400 (አራት መቶ ብር) ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።

4.    ለፕቃቅንን አነስተኛ ተቋማት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በጨረታ ማስከበሪያ በውል ማስከበሪያ እና በቅድሚያ ክፍያ ዋስትና ምትክ ተቋሙ ካደራጃቸው አካል የሚሰጥ በጽ/ቤቱ ኃላፊ የተፈረመ እንድሁም የስም ና የስራ ድርሻ ቲተር እንዲሁም ክብ ማህተም ያሟላ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት ይኖረዋል።

5.    ተጫራች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) የብር መጠን/ ለሎት1 4,000.00 ብር ለሎት2፦ 5,000.00 ብር፣ ሎት3፡ 5,000.00 ብር፤ ለሎት4፡4,000.00 ብር፤ ለሎት5፡ 3,500.00 ብር፤ ለሎት6፡ 1,500.00 ብር፤ ለሎት 7፡ 2,500.00፤ ለሎት 8፡ 3,500.00 ብር ሲፒኦውን ካሰራችሁበት ባንከ በኛ ተቋም ስም በተዘጋጀ /CPO/ ከኦርጅናል ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ ይኖርባችኋል።

6.    ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በመውሰድ በትክክል በመሙላት በታሸገ ፖስታ ዋናውንና ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በማሸግ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ናሙና ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7.    ማንኛውም ተጫራች የሚጫረቱበትን የእቃ ናሙና በተመረጡ ሎት እና ሌሎች ናሙና ማቅረቢያ ዘዴ የጨረታ ሣጥኑ ከመታሸጉ በፊት በማዳበሪያ ናሙና እንድረከብ ለተመደበው አካል ማስረከብና ማስፈረም እንዲሁም በእያንዳንዱ እቃ ላይ ማህተም መደረግ ይኖርባቸኋል።

8.    ጨረታው ከወጣበት ቀን 28/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በአስራ አንደኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ናሙና ክፍል ይከፈታል።

9.    ሰነዱ የሚገኝበት ቦታ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት 4ኛፎቅ ካሸሪ ክፍል ይገኛል።

10.        ተጫራቾች ጨረታ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበአል ቀን የሚውል ከሆነ ቀኑን አሳልፈን የሚከፈት መሆኑን ማወቅ አለባቸው።

11.        መ/ቤቱ ከአሸናፊው ተጫራቾ ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት በጨረታ ሰነዱ ከተገለጸው የአቅርቦት መጠን ላይ መጨመር ወይም መቀነስ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በአሸናፊው ተጫራች የቀረበ ከውድድሩ የተገኘው ዋጋ ሳይቀየር እስከ 20% /ሀያ በመቶ/ መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል።

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይንም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ካራ ቆሬ 36 ቁ. አውቶብስ ማዞርያ

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ/ 011-318-5510

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 አሰተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
- The Addis Ababa City Administration, Kolfe Keranio Sub-city Woreda 02 Finance Office invites open bids for the purchase of goods for the 2019 budget year under Tender No. 001/2019. The eight lots cover uniforms (6211), stationery (6212), cleaning items (6218), miscellaneous equipment and books (6219), fixed assets (63/3), animal medicine (6214), garden vegetable seeds (6221), and car spare parts (6241). - Posted on 2026-08-06; the tender closes at 3:30 PM and opens at 4:00 PM on the 10th working day. - Bid documents cost 400 ETB per lot. Bid security (CPO) varies by lot: 4,000 ETB for Lot 1, 5,000 ETB for Lots 2 and 3, 4,000 ETB for Lot 4, 3,500 ETB for Lots 5 and 8, 1,500 ETB for Lot 6, and 2,500 ETB for Lot 7. - Bidders must hold a renewed business license, tax clearance, VAT and TIN certificates, and registered supplier status; item samples must be delivered before the tender box is sealed.
Save Tender